Marca Ethiopia Sport

የኢትዮጵያ አትሌቶች በታላቅ ድል የደመቁባቸው ሁለት ታላላቅ ዓለም አቀፍ ውድድሮች

ትናንት እሑድ (ነሐሴ 24 ቀን 2018 ዓ.ም / ኦገስት 30, 2026) በዓለም አቀፍ ደረጃ በርካታ ታላላቅ የአትሌቲክስ ውድድሮች ተካሂደዋል። የዓለም...

አርሴናሎች ጁሊያን አልቫሬዝ (Julián Álvarez) ወደ ክለቡ የማምጣት ሀሳባቸውን ትተው ሌላ አጥቂ ፍልጋ ላይ ናቸው

አርሴናሎች ተጫዋቹ ራሱ ወደ ክለቡ የመምጣት ሙሉ ፍላጎት ከሌለው በስተቀር ወደ ኦፊሴላዊ ድርድር እንደማይገቡ አስታወቁ፤ተጫዋቹ ጁሊያን አልቫሬዝ (Julián Álvarez) ወደ...

ማንችስተር ዩናይትድ (Manchester United)የግራ ተከላካይ ፍለጋ ላይ ነው

ማንችስተር ዩናይትድ (Manchester United)የግራ ተከላካይ ፍለጋ፦ አሰልጣኝ ሚካኤል ካሪክ የሉክ ሾው የጉዳት ዜናን ተከትሎ አዲስ የግራ ተከላካይ ለማስፈረም እየፈለጉ ነው።...

ኮዲ ጋክፖ (Cody Gakpo) ከማንችስተር ሲቲ ጋር ለመጠቃለል ተቃርቧል

ኮዲ ጋክፖ (Cody Gakpo) ከማንችስተር ሲቲ ጋር በግል ጥቅማጥቅሞች ዙሪያ ሙሉ ስምምነት ላይ ደርሷል። ታዋቂው የስፖርት ጋዜጠኛ ፋብሪዚዮ ሮማኖ (Fabrizio...

የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሊግ ምዕራፍ (League Phase) የእጣ ድልድል ይፋ ሆኗል

ትላንት ሐሙስ (ነሐሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም / August 27, 2026) በሞናኮ በተካሄደው ስነ-ስርዓት የ2026/27 የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሊግ ምዕራፍ...

በስዊዘርላንድ ዙሪክ በተካሄደው የዌልትክላሴ (Weltklasse Zürich) ዳይመንድ ሊግ ውድድር ላይ ሁለት አዳዲስ የዓለም ክብረ ወሰኖች ተሰበሩ

ትናንት ነሐሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም (August 27, 2026) በስዊዘርላንድ ዙሪክ በተካሄደው የዌልትክላሴ (Weltklasse Zürich) ዳይመንድ ሊግ ውድድር ላይ ሁለት...

ጁሊያን አልቫሬዝ ግራ ተጋብቷል ፤ትሬሊንግም አልሰራም፤ራፊኒሆ ትናትና ግብ አግብቷል ክለቡ ግን ሊሸጠው አስቧል

ባርሴሎና ብራዚላዊውን የክንፍ ተጫዋች ራፊንሃን (Raphinha) ለመሸጥ ፍላጎት ቢያሳይም፣ ተጫዋቹ ግን በክለቡ የመቆየት ጽኑ ፍላጎት አለው። 🔵 የባርሴሎና አቋም እና...

ሊቨርፑሎች ብራድሌይ ባርኮላን በ120 ሚሊዮን ፓውንድ ለማስፈረም ከክለቡ ጋር ከስምምነት ደርሰዋል፤

የሊቨርፑል ትልቅ ዝውውር፡ ሊቨርፑል (Liverpool) የፓሪስ ሳንዠርመኑን (PSG) የፊት መስመር ተጫዋች ብራድሌይ ባርኮላን በ120 ሚሊዮን ፓውንድ ለማስፈረም ከክለቡ ጋር በሙሉ...