Category: Soccer

የሀገር ውስጥና የውጭ የእግር ኳስ ዜናዎችና የዝውውር ወሬዎች ይቀርቡበታል

የሳቪንሆ ዝውውር ሲደመር ቶትንሀም በዚህ ክረምት ብቻ ለአዳዲስ ተጫዋቾች ከ300 ሚሊዮን ፓውንድ በላይ እንዲሻገር ያደርገዋል።

ቶትንሀም ሆትስፐር ከማንቸስተር ሲቲ ጋር የ85 ሚሊዮን ፓውንድ ስምምነት በመፈራረም ብራዚላዊውን የ22 ዓመት የክንፍ አጥቂ ሳቪንሆ (Savinho – በስህተት ሲቪንዮ…

ማንቸስተር ዩናይትድ ካርሎስ ባሌባን ለማስፈረም ቢቃረብም  ቴዲ ሼሪንግሃም  በዝውውሩና በቡድኑ አጠቃላይ ሁኔታ ደስተኛ አይደለም

ማንቸስተር ዩናይትድ የ22 ዓመቱን የብራይተን አማካኝ ካርሎስ ባሌባን በ65 ሚሊዮን ፓውንድ ለማስፈረም ሙሉ ስምምነት ላይ ለመድረስ እጅግ ተቃርቧል። ክለቡ ለካሜሩናዊው…

አርሰናል የእንግሊዙን ተከላካይ ኤዝሪ ኮንሳን ከአስቶን ቪላ ለማስፈረም  ከተስማማ በኋላ ፊቱን ወደ አጥቂ አዙሯል ።ሉዊስ ስኬሊ ለማንችስተር ዩናይትድ አይሸጥም፤

መድፈኞቹ ተጫዋቹን ለማስፈረም የ51 ሚሊዮን ፓውንድ (€60 ሚሊዮን) የዝውውር ዋጋ ከአስቶን ቪላ ጋር የተስማሙ ሲሆን፣ ተጫዋቹም የሕክምና ምርመራውን ካደረገ በኋላ…

የማንቸስተር ዩናይትዱ አምበል ብሩኖ ፈርናንዴዝ (Bruno Fernandes) ክለቡ ያቀረበለትን አዲስ የውል ማራዘሚያ ስምምነት በይፋ ተቀበለ

የማንቸስተር ዩናይትዱ አምበል ብሩኖ ፈርናንዴዝ (Bruno Fernandes) ክለቡ ያቀረበለትን አዲስ የውል ማራዘሚያ ስምምነት በይፋ ተቀብሏል። ✍️ የአዲሱ ውል ዝርዝር እና…