Marca Ethiopia Sport Soccer የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዝውውርና የምዝገባ ጊዜ አራዘመ Wosenseged Mersha July 25, 2026 0 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2019 የውድድር ዘመን የተጫዋቾች ዝውውር እና ምዝገባ ጊዜ ላይ የቀን ማሻሻያ ማድረጉን ፌዴሬሽኑ አሳወቀ። በዚህም መሠረት የዝውውር ጊዜ እና ምዝገባው ሐምሌ 30/2018 የሚጀምር ሲሆን እስከ መስከረም 20/2019 ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል ። በሌላ በኩል የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ተከፋይ የሆነው መቻል ቱፊት ካዲዮ፣ነፃነት ጸጋዬንና ጽዮን ፈየራን ለሁለት አመት ማስፈረሙን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። Post navigation Previous: በአርሴናልና በኒውካስትል የተጀመረው ውዝግብና አዳዲስ የአርሴናል ወሬዎችNext: እውቁ የቅርጫት ኳስ ተጨዋችሌብሮን ጄምስ ከፊላዴልፊያ 76ers ጋር ተጠቃለለ More Stories Marca Ethiopia Sport Soccer ካፍ አጠቃላይ እና ሰፊ የቅጥር ሂደትን ተከትሎ ሳምሶን አዳሙን ዋና ፀሐፊ አድርጎ ማጽደቁን አስታወቀ Wosenseged Mersha November 1, 2026 0 Marca Ethiopia Sport Soccer የማይክል ካሪክ የማንቸስተር ዩናይትድ ውጤት መባባሱን ተከትሎ የኦልድ ትራፎርዱን ተተኪ አሰልጣኝ መነጠቅ Wosenseged Mersha November 1, 2026 0 Marca Ethiopia Sport Soccer የባርሳው አሰልጣኝ ፍሊክ የባሎን ዶር ሽልማት ካመለጠው በኋላ የያማልን ‘የአእምሮ ጥንካሬ’ አደነቀ Wosenseged Mersha November 1, 2026 0