Athletics Marca Ethiopia Sport ለኮፐንሃገኑ የዓለም ግማሽ ማራቶን ውድድር አትሌቶች ተመረጡ Wosenseged Mersha August 11, 2026 0 የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን እንዳሳወቀው በመጪው መስከረም ወር ለሚካሄደው የዓለም የግማሽ ማራቶን አትሌቲስ ሻምፕዮና ላይ ኢትዮጵያን ወክለው የሚሳተፉ አትሌቶችን ይፋ አድርጓል፤ ለውድድሩ የተመረጡት አትሌቶች ከወንድ ሰባት ከሴት ሰባት ሲሆኑ ከላይ ፎቶውን ፖስት እንዳደረግነው ፤ስማቸው የተጠቀሰው አትሌቶች ዛሬ በአትሌቲክሱ ፌዴሬሽን ጽ/ቤት በመገኘት ውይይት እንደሚያደርጉ ተጠቁሟል፤ Post navigation Previous: የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና 3 ኛ ሆና አጠናቀቀችNext: ጋብርኤል ጅሰስ (Gabriel Jesus) የዝውውር ጭምጭምታና ወሬ ብቻ የሆነው የአልቫሬዝ ጉዳይ More Stories Marca Ethiopia Sport Soccer ካፍ አጠቃላይ እና ሰፊ የቅጥር ሂደትን ተከትሎ ሳምሶን አዳሙን ዋና ፀሐፊ አድርጎ ማጽደቁን አስታወቀ Wosenseged Mersha November 1, 2026 0 Marca Ethiopia Sport Soccer የማይክል ካሪክ የማንቸስተር ዩናይትድ ውጤት መባባሱን ተከትሎ የኦልድ ትራፎርዱን ተተኪ አሰልጣኝ መነጠቅ Wosenseged Mersha November 1, 2026 0 Marca Ethiopia Sport Soccer የባርሳው አሰልጣኝ ፍሊክ የባሎን ዶር ሽልማት ካመለጠው በኋላ የያማልን ‘የአእምሮ ጥንካሬ’ አደነቀ Wosenseged Mersha November 1, 2026 0