Tag: Premier League

አርሰናል የእንግሊዙን ተከላካይ ኤዝሪ ኮንሳን ከአስቶን ቪላ ለማስፈረም  ከተስማማ በኋላ ፊቱን ወደ አጥቂ አዙሯል ።ሉዊስ ስኬሊ ለማንችስተር ዩናይትድ አይሸጥም፤

መድፈኞቹ ተጫዋቹን ለማስፈረም የ51 ሚሊዮን ፓውንድ (€60 ሚሊዮን) የዝውውር ዋጋ ከአስቶን ቪላ ጋር የተስማሙ ሲሆን፣ ተጫዋቹም የሕክምና ምርመራውን ካደረገ በኋላ…

የማንቸስተር ዩናይትዱ አምበል ብሩኖ ፈርናንዴዝ (Bruno Fernandes) ክለቡ ያቀረበለትን አዲስ የውል ማራዘሚያ ስምምነት በይፋ ተቀበለ

የማንቸስተር ዩናይትዱ አምበል ብሩኖ ፈርናንዴዝ (Bruno Fernandes) ክለቡ ያቀረበለትን አዲስ የውል ማራዘሚያ ስምምነት በይፋ ተቀብሏል። ✍️ የአዲሱ ውል ዝርዝር እና…