በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ከተጫዋቾች ሽያጭ (ዝውውር) ከፍተኛ ገቢ ያገኙ ክለቦች
በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ከተጫዋቾች ሽያጭ (ዝውውር) ረጅም ዘመናትን ጨምሮ ሁልጊዜም ከፍተኛ ገቢ በማግኘት አንደኛ የሆነው ክለብ ቼልሲ ነው። ኒውካስል ዩናይትድ…
ተወዳጁ የኤንቢኤ (NBA) የቅርጫት ኳስ ውድድር ማክሰኞ ጥቅምት 10 ይጀመራል
የ2026-27 የኤንቢኤ (NBA) የቅርጫት ኳስ ውድድር ማክሰኞ ጥቅምት 10 ቀን 2019 ዓ.ም. (October 20, 2026) በይፋ ይጀምራል። በዚሁ ዕለት በሚደረጉት…
በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተግባራዊ የሚሆኑ አዳዲስ ህጎች
የአልባሳትና የዕቃ አጠቃቀም አዲስ ሕግ፦ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጫዋቾች የእጅ ውርወራ (throw-in) ከመወርወራቸው በፊት ኳሱን በፎጣ ማድረቅ እንዳይችሉ የሚከለክል አዲስ…
የኢትዮጵያ የፕሪምየር ሊግ የዝውውር እንቅስቃሴዎች
የአዳማ ከተማ እና የኢትዮጵያ መድን (በተለምዶ ኢንሹራንስ) የዝውውር እንቅስቃሴዎች ለአዲሱ የውድድር ዘመን ክለቦቹን ጠንካራ ተፎካካሪ ለማድረግ ያለሙ ትልልቅ እርምጃዎች እየሰሩ…
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ለአህጉራዊው የካፍ ሴቶች ሻምፒዮንስ ሊግ ዝግጅት እያደረገ ነው
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ለአህጉራዊው የካፍ ሴቶች ሻምፒዮንስ ሊግ (CAF Women’s Champions League) የሴካፋ ዞን ማጣሪያ ውድድር…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ጋር በባህር ዳር ስታዲየም ማክሰኞ መስከረም 19 ያደርጋል
ካፍ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የሜዳው ጨዋታውን በባህር ዳር ስታዲየም እንዲያከናውን ጊዜያዊ ፈቃድ መሰጠቱ ይታወሳል። በዚህም መሰረት በ2027…
ጋብሪኤል ማርቲኔሊን (Gabriel Martinelli) እና ጋብሪኤል ዠሱስን (Gabriel Jesus) ከስብስብ ውጪ ማድረጉ ክለቡ ሊሸጣቸው እንደሚፈልግ ያሳያል
ሚኬል አርቴታ (Mikel Arteta) ትናንት በኮሚዩኒቲ ሺልድ ጨዋታ ላይ ጋብሪኤል ማርቲኔሊን (Gabriel Martinelli) እና ጋብሪኤል ዠሱስን (Gabriel Jesus) ከስብስብ ውጪ…
ለፓሪስ ሴንት ዠርማን (PSG) እና ለደጋፊዎቻቸው የትናትናው ሽንፈት በጣም አሳዛኝ እና አስደንጋጭ ውድቀት ነው
ፓሪስ ሴንት ዠርማን (PSG) በሎንስ (RC Lens) 1 ለ 0 በሆነ ጠባብ ውጤት ተሸንፏል። ጨዋታው የተደረገው እሁድ፣ ነሐሴ 10 ቀን…










