Marca Ethiopia Sport

ክሪስቲኖ ሮናልዶ የሳውዲውን ክለብ ለመልቀቅ እንደተዘጋጀ እንደሆነ እየተወራ ነው

ክሪስቲኖ ሮናልዶ የሳውዲውን ክለብ ለመልቀቅ እንደተዘጋጀ እንደሆነ እየተወራ ነው ፤ይህ ዜና እውነት መሆኑ ግን አልተረጋገጠም፤ ነገር ግን በአሁኑ ሰዓት በስፋት...

ራፊና የባሎን ዶር ዝርዝር ውስጥ ባይኖርም፣ ትናንት ያሰራው ሐት-ትሪክ ለቀጣዩ የ2027 የባሎን ዶር ውድድር ከአሁኑ ትልቅ ማስተወቂያ ሆኖለታል

የ2026ቱ የባሎን ዶር (Ballon d'Or) የ30 እጩዎች ዝርዝር ይፋ ሲደረግ ከታዩት ትልልቅ እና አስገራሚ ድንጋጤዎች መካከል የራፊና (Raphinha) ከዕጩዎች ዝርዝር...

ፓው ኩባርሲ (Pau Cubarsí) የ2026ቱን የጎልደን ቦይ (Golden Boy) ሽልማት ለማሸነፍ በግንባር ቀደምትነት እየመራ ነው

ፓው ኩባርሲ (Pau Cubarsí) የ2026ቱን የጎልደን ቦይ (Golden Boy) ሽልማት ለማሸነፍ በግንባር ቀደምትነት እየመራ ይገኛል። በጣሊያኑ ቱቶስፖርት ጋዜጣ ይፋ በተደረገው...

ጆአው ፔድሮ (João Pedro) በደረሰበት ጉዳት ምክንያት ከብራዚል ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውጭ ሆነ

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በቼልሲ ቤት እጅግ አስደናቂ አጀማመር እያደረገ የሚገኘው ብራዚላዊው አጥቂ ጆአው ፔድሮ (João Pedro) በደረሰበት ጉዳት ምክንያት ከብራዚል...

ቪኒሲየስ ጁኒየር በርካታ ዕድሎችን ማባከን እንደሌለበት ገለጸ

ቪኒሲየስ ጁኒየር "በዚህ ደረጃ በርካታ ዕድሎችን ማባከን የለብኝም በማለት ይህንን መልእክት ያስተላለፈው ሪያል ማድሪድ ኤልቼን 3 ለ 2 በሆነ ጠባብ...

ደጋፊውን ያስደመመው የማንችስተር ዩናይትዱ ሼአ ሌሲ (Shea Lacey)

በትናንትናው እለት (መስከረም 16 ቀን 2026 ዓ.ም) በተደረገው የካራባኦ ካፕ ጨዋታ ላይ የ19 ዓመቱ የማንቸስተር ዩናይትድ የካሪንግተን አካዳሚ ፈርጥ ሼአ...

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አዲሱ የሥራ አመራር ኮሚቴ ፌዴሬሽኑን ከሙስና የጸዳ እንዲሆን በማድረጉ በኩል ጠንካራ ስር ነቀል የማፅዳት ሥራ ይጠብቀዋል

ከወሰንሰገድ መርሻ ደምሴ        (ደራሲ፣ጋዜጠኛና ማህበራዊ ሃያሲ)     የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን 18ኛ መደበኛ እና የምርጫ ጠቅላላ ጉባዔውን ትናትና በአፍሪካ ኢኮኖሚክ...

የማንችስተር ደርቢን የመሩት የቪዲዮ ረዳት ዳኞቹ (VAR officials) ከቀጣይ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ታግዱ

የማንችስተር ደርቢ ጨዋታ ላይ በተፈጠረው ከፍተኛ የዳኝነት ስህተት ምክንያት የቪዲዮ ረዳት ዳኞቹ (VAR officials) ከቀጣይ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ታግደዋል (ታግደው...