𝗞𝗟𝗢𝗣𝗣𝗜𝗦𝗕𝗔𝗖𝗞 🔥
የርገን ክሎፕ የጀርመን ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ለመሆን በመርህ ደረጃ ተስማምተዋል። ጀርመን በ2026 የዓለም ዋንጫ በሁለተኛው ዙር 32 ውስጥ እያለች…
MARCA ETHIOPIA SPORT Media (ማርካ ኢትዮጵያ ስፖርትሚዲያ )
football(soccer),Athletics,Basketball,Tennis etpc.
የሀገር ውስጥና የውጭ የእግር ኳስ ዜናዎችና የዝውውር ወሬዎች ይቀርቡበታል
የርገን ክሎፕ የጀርመን ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ለመሆን በመርህ ደረጃ ተስማምተዋል። ጀርመን በ2026 የዓለም ዋንጫ በሁለተኛው ዙር 32 ውስጥ እያለች…
ብሔራዊ ቡድናችን ከዛምቢያ ንዶላ በመነሳት በዙምባቡዌ በኩል ተጉዞ ለሰዓታት በዙምባቡዌ አየር ማረፊያ የአውሮፕላን ውስጥ ቆይታ ካደርገ በኋላ አዲስ አበባ ትናትና…
በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ሻምፒዮኑ ሲዳማ ቡና ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ያደረጉት ጨዋታ፣ በኢትዮ ኤሌክትሪክ 1 ለ 0 አሸናፊነት ተጠናቋል። ለኢትዮ ኤሌክትሪክ ብቸኛዋን…
ማይክል ኦሊዝ ከፈረንሳይ በፊት ለእንግሊዝ የመጫወት ጥያቄ ቀርቦለት ጥያቄውን ውድቅ አድርጓል ። ማይክል ኦሊዝ ከእንግሊዝን ጨምሮ ከሌሎች አራት ሀገራት ቀድመው…
ስምንት የቱኒዚያ ተጫዋቾች በዓለም ዋንጫው ላይ በተደረገላቸው የዕፅ ምርመራ የክሌንቡቴሮል ዱካ መውሰዳቸው ተረጋግጧል። ቱኒዚያ ከስዊድን፣ ከጃፓንና ከኔዘርላንድስ ጋር ከባድ ሽንፈት…
አርሰናል የኒውካስል ዩናይትድ ብሩኖ ጉማሬሽን ለማስፈረም አዲስ ጥያቄ ሊያቀርብ ነው ሪፖርቶች እንደሚያሳዩት አርሰናል የኒውካስል ዩናይትድ አማካይ ብሩኖ ጉማሬሽን ለማስፈረም አዲስ…
የስፔኑ አትሌቲኮ ማድሪድ ክለብ የኬፕ ቨርዴውን ግብ ጠባቂ ቮዚንሃን ለማስፈረም ከስምምነት ላይ መድረሱ ተገልጿል ከአለም ዋንጫው አስደናቂ ችሎታው በኋላ በተለይም…
ወደ ዛምቢያ ያመራው የኢትዮጵያከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ የመጀመሪያ ማጣርያ ሽንፈትን ቀመሷል። ቡድኑ ገና በ16 ኛው ደቂቃ…
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ተጫዋቾች የ20 ሚሊዮን ብር ሽልማት አበረከተ።የሽልማት መርሐ ግብሩ በሸራተን አዲስ ሌግዠሪ ኮሌክሽን ሆቴል…
በ36ኛው ሳምንት የሊጉ መርሀ ግብር በአዲስ አበባ ስታዲየም 2ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘውን ነጌሌ አርሲን የገጠመው ሲዳማ ቡና 1 ለ 1…