Category: Other sport

በዚህ ውስጥ ባድሜንተን፣ብስክሌት፣ማርሻል አርት፣ቦክስ፣እጅ ኳስ ወዘተ የምንዳሰስበት ነው

በኢትዮጵያ ቴኳንዶ ፌዴሬሸን አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው ለሁሉም ክፍት የሆነ የክለቦች ሻምፒዮና ተጠናቀቀ።

በኢትዮጵያ ቴኳንዶ ፌዴሬሸን አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው የክለቦች ሻምፒዮና እና የሙያ ማሻሻያ ስልጠና ተጠናቋል። ፌዴሬሽኑ ባካሄደው ሻምፒዮና እና የሙያ ማሻሻያ ስልጠና…

የኢትዮጵያ ቴኳንዶ ፌዴሬሸን 4ኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በማካሄድ ሳቦም አበራ ሚልኬሳን በፕሬዚዳንትነት መረጠ

የኢትዮጵያ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን 4ኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በአዲስ አበባ ከተማ አካሂዷል። ጉባኤው የኦዲትና የስራ ሪፖርቶችን መርምሮ በማጽደቅ፣ የ2019 በጀት ዓመት እቅድ…

ኤርትራዊው ቢንያም ግርማይ በቱር ደ ፍራንስ የብስክሌት የዛሬ «ስቴጅ 8» ውድድር ሁለተኛ በመሆን አጠናቀቀ

ኤርትራዊው ብስክሌተኛ ቢንያም ግርማይ በአለም ላይ ከፍተኛ ስፍራ የሚሰጠውን የቱር ደ ፍራንስ የተሰኘውን የፈረንሳዩን የብስክሌት ውድድር ‘ስቴጅ 8’ ውድድርን ሁለተኛ…