Soccer

የሀገር ውስጥና የውጭ የእግር ኳስ ዜናዎችና የዝውውር ወሬዎች ይቀርቡበታል

አንድሪ ፔርሎ (Andrea Pirlo) የጣሊያን ወንዶች ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን (Azzurri) ዋና አሰልጣኝ ሆነ

አንድሪ ፔርሎ (Andrea Pirlo) የጣሊያን ወንዶች ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን (Azzurri) ዋና አሰልጣኝ ለመሆን ከጣሊያን እግር ኳስ ፌዴሬሽን (FIGC) ጋር...

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዝውውርና የምዝገባ ጊዜ አራዘመ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2019 የውድድር ዘመን የተጫዋቾች ዝውውር እና ምዝገባ ጊዜ ላይ የቀን ማሻሻያ ማድረጉን ፌዴሬሽኑ አሳወቀ። በዚህም መሠረት የዝውውር...

በአርሴናልና በኒውካስትል የተጀመረው ውዝግብና አዳዲስ የአርሴናል ወሬዎች

አርሰናል ከብራዚላዊው የውስጥ መስመር አማካይ ብሩኖ ጊማሬሽ (Bruno Guimarães) ጋር በግል ጥቅማጥቅሞችና ውሎች ላይ ሙሉ ስምምነት ላይ ደርሷል። ተጫዋቹ ወደ...

ዛሬም በ41 አመቱ ድንቅ ብቃቱን እያሳየ ያለው ክሮሺያዊ የመሃል ሜዳ አስማተኛ ሉካ ሞድሪች (Luka Modrić)

የ 40 ዓመቱ ክሮሺያዊ የመሃል ሜዳ አስማተኛ ሉካ ሞድሪች (Luka Modrić) ትናንት ሐምሌ 16 ቀን 2018 ዓ.ም (July 23, 2026)...

የካናዳ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች አሊ አህመድ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጽ/ቤት ጎበኘ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ባሕሩ ጥላሁን ለትውልደ ኢትዮጵያዊው የካናዳ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች አሊ አህመድ ወሎ ሰፈር...

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን የብሔራዊ የዳኞች ኮሚቴ የቀድሞ አንጋፋ የዳኝነት ሙያተኞችን እውቅና ሰጠ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ብሔራዊ የዳኞች ኮሚቴ በሀገራችን የዳኝነት ሙያ ላይ ላበረከቱት የላቀ አስተዋፅኦ፣ ለፈፀሙት ታላቅ አገልግሎት እና ለሙያው እድገት...

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የዝውውር ውሎችን አጽዱቋል ፤መብራት ኃይል ኤርሚያስ አማረን ለሁለት አመት አሰልጣኝ አድርጎ ሾሟል ፤ከዚህ...

ባርሳ ፈጣኑን አጥቂ ካሪም አዴዬሚ (Karim Adeyemi) ከቦሩሲያ ዶርትሙንድ በይፋ ማስፈረሙን አሳወቀ

ጀርመናዊው ፈጣን አጥቂ ካሪም አዴዬሚ (Karim Adeyemi) ከቦሩሲያ ዶርትሙንድ ወደ ባርሴሎና የሚያደርገው ዝውውር ሙሉ በሙሉ ተጠናቋል። በፕሬዝዳንት ጆአን ላፖርታ እና...