Month: September 2026

ኢትዮጵያዊው ተጫዋች ለአላረቢያ ❨Al-Arabi ❩ ክለብ ፈረመ

የኢዲዋይ የቀድሞ ተጫዋች የሆነው ካምላክ ጥላሁን በዱባይ ፕሮፌሽናል ሊግ ለሚገኘው አላረቢያ (Al-Arabi) ከ21 ዓመት በታች ቡድን በይፋ ፈርሟል! ካምላክ ጥላሁን...

ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድናችን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ የምድብ ተጋጣሚዎቹን አወቀ

ዘጠኝ ብሔራዊ ቡድኖች በሚሳተፉበት ውድድርም በምድብ ሁለት ከደቡብ ሱዳን እና ሩዋንዳ ተደልድሏል። ውድድሩ ከመስከረም 6 እስከ መስከረም 20 ድረስ በታንዛኒያ...