Marca Ethiopia Sport Soccer ኢትዮጵያዊው ተጫዋች ለአላረቢያ ❨Al-Arabi ❩ ክለብ ፈረመ Wosenseged Mersha September 1, 2026 0 የኢዲዋይ የቀድሞ ተጫዋች የሆነው ካምላክ ጥላሁን በዱባይ ፕሮፌሽናል ሊግ ለሚገኘው አላረቢያ (Al-Arabi) ከ21 ዓመት በታች ቡድን በይፋ ፈርሟል! ካምላክ ጥላሁን የአሰልጣኝ እድሉ ደረጄ ኢዲዋይ ለ5 ዓመታት በስልጠና ቆይቶ በተለያዩ የዕድሜ እርከን ቡድኖች ድንቅ ጊዜን አሳልፏል። Post navigation Previous: ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድናችን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ የምድብ ተጋጣሚዎቹን አወቀNext: ዋሊያዎቹ እና ዲያስፓራ ተጨዋቾች More Stories Marca Ethiopia Sport Soccer ካፍ አጠቃላይ እና ሰፊ የቅጥር ሂደትን ተከትሎ ሳምሶን አዳሙን ዋና ፀሐፊ አድርጎ ማጽደቁን አስታወቀ Wosenseged Mersha November 1, 2026 0 Marca Ethiopia Sport Soccer የማይክል ካሪክ የማንቸስተር ዩናይትድ ውጤት መባባሱን ተከትሎ የኦልድ ትራፎርዱን ተተኪ አሰልጣኝ መነጠቅ Wosenseged Mersha November 1, 2026 0 Marca Ethiopia Sport Soccer የባርሳው አሰልጣኝ ፍሊክ የባሎን ዶር ሽልማት ካመለጠው በኋላ የያማልን ‘የአእምሮ ጥንካሬ’ አደነቀ Wosenseged Mersha November 1, 2026 0