Marca Ethiopia Sport Soccer አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ ለ39 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ Wosenseged Mersha August 11, 2026 0 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በመጪው መስከረም ወር ለሚያደርጋቸው የ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የምድብ 10 የመጀመርያ ሁለት ጨዋታዎች ዝግጅት አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ ለ39 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል። ጥሪ ከተደረገላቸው ተጫዋቾች መካከል ከ20 ዓመት በታች ናሽናል ካምፕ ላይ የሚገኙ 6 ተጫዋቾች ተካተዋል። ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች ዓርብ ነሐሴ 8 ከ8፡00 ጀምሮ በጁፒተር ሆቴል በመሰባሰብ ዝግጅት እንዲጀምሩ ጥሪ ቀርቧል። Post navigation Previous: በርናርዶ ሲልቫ (Bernardo Silva) ወደ ሪያል ማድሪድ የመዛወሩ ሁኔታና የቡድኑ ጥንካሬ ለላሊጋው አሸናፊነት ቅድሚያ ተሰጥቶታልNext: የኢትዮጵያ ዓለምአቀፍ የቦክስ ማህበር (World Boxing) አባል ሆነች🥊🇪🇹 More Stories Marca Ethiopia Sport Soccer ካፍ አጠቃላይ እና ሰፊ የቅጥር ሂደትን ተከትሎ ሳምሶን አዳሙን ዋና ፀሐፊ አድርጎ ማጽደቁን አስታወቀ Wosenseged Mersha November 1, 2026 0 Marca Ethiopia Sport Soccer የማይክል ካሪክ የማንቸስተር ዩናይትድ ውጤት መባባሱን ተከትሎ የኦልድ ትራፎርዱን ተተኪ አሰልጣኝ መነጠቅ Wosenseged Mersha November 1, 2026 0 Marca Ethiopia Sport Soccer የባርሳው አሰልጣኝ ፍሊክ የባሎን ዶር ሽልማት ካመለጠው በኋላ የያማልን ‘የአእምሮ ጥንካሬ’ አደነቀ Wosenseged Mersha November 1, 2026 0