Athletics Marca Ethiopia Sport ፎቴን ተስፋይ የ2026 ቦነስ አይረስ ግማሽ ማራቶንን አሸነፈች Wosenseged Mersha August 27, 2026 0 በአርጀንቲና ቦነስ አይረስ በተካሄደው የ2026 የቦነስ አይረስ ግማሽ ማራቶን የሴቶች ውድድር አትሌት ፎቴን ተስፋይ አሸናፊ ሆናለች። አትሌቷ 21 ኪሎ ሜትሩን 1:03:57 በሆነ ጊዜ በመጨረስ የውድድሩን የቦታ ክብረ ወሰን በማሻሻል በአንደኝነት አሸንፋለች ። በዚሁ ውድድር በወንዶች ዘርፍ ኢትዮጵያዊው አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ የዓለም አዲስ ክብረ ወሰን በማስመዝገብ ውድድሩን ማሸነፉ ይታወሳል። Post navigation Previous: ዮሚፍ ቀጄልቻ በግማሽ ማራቶን አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን አስመዘገበNext: በሳምንቱ መጨረሻ በተካሄዱ ዓለም አቀፍ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ተቀዳጁ More Stories Marca Ethiopia Sport Soccer ካፍ አጠቃላይ እና ሰፊ የቅጥር ሂደትን ተከትሎ ሳምሶን አዳሙን ዋና ፀሐፊ አድርጎ ማጽደቁን አስታወቀ Wosenseged Mersha November 1, 2026 0 Marca Ethiopia Sport Soccer የማይክል ካሪክ የማንቸስተር ዩናይትድ ውጤት መባባሱን ተከትሎ የኦልድ ትራፎርዱን ተተኪ አሰልጣኝ መነጠቅ Wosenseged Mersha November 1, 2026 0 Marca Ethiopia Sport Soccer የባርሳው አሰልጣኝ ፍሊክ የባሎን ዶር ሽልማት ካመለጠው በኋላ የያማልን ‘የአእምሮ ጥንካሬ’ አደነቀ Wosenseged Mersha November 1, 2026 0