የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዛሬ ከሱዳን ጋር ከሚያደርገው ጨዋታ

0
download (9)

ዛሬ በመላው አፍሪካ ታላላቅ ሀገራት ለ2027ቱ የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የሚያደርጉት የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎች በከፍተኛ ጉጉት ይቀጥላሉ። በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) ከጎረቤት ሱዳን ጋር የሚያደርጉት ተጠባቂ ደርቢ የቀኑ ቀዳሚ ፍልሚያ ነው!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዛሬ ከሱዳን ጋር ከሚያደርገው ጨዋታ አስቀድሞ የመጨረሻ ልምምዱን ከቀኑ 10፡00 በጁባ ብሔራዊ ስታዲየም ትናትና አከናውኗል። ሁሉም ተጫዋቾች በተሟላ ጤንነት ላይ እንደሚገኙና ልምምዳቸውን ማከናውንም ችለዋል።

ዛሬ በሱዳን ጁባ ናሽናል ስታዲየም 10፡00 ላይ በሚደረገው ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አረንጓዴ ማልያ ቢጫ ቁምጣ እና ቀይ ካሶተኒ ፤ የሱዳን ብሔራዊ ቡድን ደግሞ ሙሉ ነጭ መለያ ለብሰው ወደ ሜዳ ይገባሉ ተብሏል።


🏆 የሌሎች ምድቦች ሙሉ የጨዋታ ፕሮግራም፦

🕒 የቀን እና የጧት ጨዋታዎች

🇹🇿 ታንዛኒያ 🆚 ጊኒ-ቢሳው 🇬🇼 | ⏰ ቀን 10:00 ሰዓት (ምድብ L)

🇳🇪 ኒጀር 🆚 ሌሶቶ 🇱🇸 | ⏰ ማታ 12:00 ሰዓት (ምድብ A)


🕒 ማታ 1:00 ሰዓት ላይ የሚጀምሩ ብርቱ ፉክክሮች

🇳🇬 ናይጄሪያ 🆚 ማዳጋስካር 🇲🇬 | (ምድብ L)

🇩🇿 አልጄሪያ 🆚 ዛምቢያ 🇿🇲 | (ምድብ I)

🇸🇳 ሴኔጋል 🆚 ሞዛምቢክ 🇲🇿 | (ምድብ J)

🇲🇼 ማላዊ 🆚 ደቡብ ሱዳን 🇸🇸 | (ምድብ B)

🇬🇲 ጋምቢያ 🆚 ሶማሊያ 🇸🇴 | (ምድብ C)

🇹🇬 ቶጎ 🆚 ቡሩንዲ 🇧🇮 | (ምድብ I)

🇷🇼 ሩዋንዳ 🆚 ላይቤሪያ 🇱🇷 | (ምድብ K)


🕒 ምሽት 4:00 ሰዓት ላይ የሚደረጉ የሌሊት ፍልሚያዎች

🇲🇦 ሞሮኮ 🆚 ጋቦን 🇬🇦 | (ምድብ A)

🇪🇬 ግብፅ 🆚 አንጎላ 🇦🇴 | (ምድብ B)

🇧🇫 ቡርኪናፋሶ 🆚 ቤኒን 🇧🇯 | (ምድብ F)

🇲🇱 ማሊ 🆚 ኬፕ ቨርዴ | (ምድብ K)

ድል ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

Facebooktwitterlinkedinyoutubetumblrinstagramflickrfoursquaremail
Facebooktwitterredditpinterestlinkedintumblrmail