አትሌቲኮ ማድሪድ የኬፕ ቨርዴ ግብ ጠባቂ ቮዚንሃን ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደረሰ

0

የስፔኑ አትሌቲኮ ማድሪድ ክለብ የኬፕ ቨርዴውን ግብ ጠባቂ ቮዚንሃን ለማስፈረም ከስምምነት ላይ መድረሱ ተገልጿል

ከአለም ዋንጫው አስደናቂ ችሎታው በኋላ በተለይም ከአርጀንቲና ጋር በነበረው ብቃት የሳውዲ ክለቦችንና የስፔን ክለቦችን ቀልብ የሳበው አንጋፋው በረኛ ወደ ስፔኑ አትሌቲኮ ማድሪድ ለመሄድ ተስማምቷል ።

በረኛው በ€12 ሚሊዮን ዩሮ ክፍያ + €3 ሚሊዮን ተጨማሪ ክፍያ ክለቡን ይቀላቀላል። እስከ ሰኔ 2029 ድረስ ውል የተዋዋለ ሲሆን ለአንድ ተጨማሪ የውድድር ዘመን የአማራጭ ፊርማ ቀርቦለታል። ቮዚንሃ ለመጀመሪያ ተሰላፉ ለቡድኑ ለመሆን ከፍተኛ ፉክክር ማድረግ ይጠበቅበታል ።

Facebooktwitterlinkedinyoutubetumblrinstagramflickrfoursquaremail
Facebooktwitterredditpinterestlinkedintumblrmail