🔴𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆: ሊዮንድሮ ትሮስሳርድ በ17 ሚሊዮን ፓውንድ ስምምነት ወደ ቤሺኪታሽ ሊያቀና ነው! 🦅

0

​​አርሰናል የቤልጂየሙን ክንፍ ተጫዋች ሊንድሮ ትሮሳርድን ለቱርኩ ክለብ ቤሽኪታሽ በጠቅላላ €20 ሚሊዮን (£17.1 ሚሊዮን) ለመሸጥ ተስማምቷል።

​ቤሲክታሽ የመድፈኞቹን የመጨረሻ ዓመት የውል ዓመት የገባበትን የመጀመሪያ €18 ሚሊዮን ዩሮ (£15.4 ሚሊዮን ፓውንድ) እና €2 ሚሊዮን ዩሮ ተጨማሪዎችን ይከፍላል።

​ትሮሳርድ በዓመት €9 ሚሊዮን ዩሮ(£148,000 ፓውንድ በሳምንት) የሚያገኝበት ስምምነት ላይ ደርሷል በግል ውሎቹ ዙሪያም ተስማምቷል፣ የመጨረሻ ዝርዝሮቹ ላይም እየተጠናቀቀ ነው።

​(ምንጭ፡ The Athletic)

Facebooktwitterlinkedinyoutubetumblrinstagramflickrfoursquaremail
Facebooktwitterredditpinterestlinkedintumblrmail