ሲዳማ ቡና – የ2018 የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ

0

ሲዳማ ቡና ዘንድሮ አልተቻለም ።በዋው የፕሪምየር ሊግ ውድድር የዘንድሮ አሸናፊ እንደሆነ ሁሉ
ከ20 አመት በታች ባሉ በሚካሄደው የፕሪምየር ሊግ ውድድርም – የ2018 የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ በመሆን ዋንጫውን ወስዷል።

ውድድሩን በሁለተኛ ደረጃነት ያጠናቀቀው – ወላይታ ድቻ ሲሆን ኢትዮ ኤሌክትሪክ ውድድሩን በሦስተኛ ደረጃነት አጠናቋል ። ኢትዮጵያ መድን የስፖርታዊ ጨዋነት አሸናፊ ሆኗል ።

Facebooktwitterlinkedinyoutubetumblrinstagramflickrfoursquaremail
Facebooktwitterredditpinterestlinkedintumblrmail