Marca Ethiopia Sport Soccer የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ትናት አዲስ አበባ ገባ። Wosenseged Mersha July 6, 2026 0 ብሔራዊ ቡድናችን ከዛምቢያ ንዶላ በመነሳት በዙምባቡዌ በኩል ተጉዞ ለሰዓታት በዙምባቡዌ አየር ማረፊያ የአውሮፕላን ውስጥ ቆይታ ካደርገ በኋላ አዲስ አበባ ትናትና ከምሽቱ 3:05 ቦሌ አየር ማረፊያ በሰላም መድረሱ ታውቋል ። ቡድናችን አየር ማረፊያ እንደደረሰ የኢ/እ/ፌ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ባሕሩ ጥላሁንና የከለብ ላይሰንሲግ ኃላፊ አቶ አምኃ ተስፋዬ አቀባበል ያደረጉለት መሆኑን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። Post navigation Previous: ሲዳማ ቡና – የ2018 የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ አሸናፊNext: 𝗞𝗟𝗢𝗣𝗣𝗜𝗦𝗕𝗔𝗖𝗞 🔥 More Stories Marca Ethiopia Sport Soccer ካፍ አጠቃላይ እና ሰፊ የቅጥር ሂደትን ተከትሎ ሳምሶን አዳሙን ዋና ፀሐፊ አድርጎ ማጽደቁን አስታወቀ Wosenseged Mersha November 1, 2026 0 Marca Ethiopia Sport Soccer የማይክል ካሪክ የማንቸስተር ዩናይትድ ውጤት መባባሱን ተከትሎ የኦልድ ትራፎርዱን ተተኪ አሰልጣኝ መነጠቅ Wosenseged Mersha November 1, 2026 0 Marca Ethiopia Sport Soccer የባርሳው አሰልጣኝ ፍሊክ የባሎን ዶር ሽልማት ካመለጠው በኋላ የያማልን ‘የአእምሮ ጥንካሬ’ አደነቀ Wosenseged Mersha November 1, 2026 0