𝗞𝗟𝗢𝗣𝗣𝗜𝗦𝗕𝗔𝗖𝗞 🔥

0

የርገን ክሎፕ የጀርመን ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ለመሆን በመርህ ደረጃ ተስማምተዋል።

ጀርመን በ2026 የዓለም ዋንጫ በሁለተኛው ዙር 32 ውስጥ እያለች ከፓራጓይ ጋር ባደረገችው ጨዋታ ተሸንፋ ከወጣች በኋላ የብሔራዊ አሰልጣኟ ጁሊያን ናግልስማንን ካባረረች በኋላ ክሎፕ ቡድኑን ይረከባሉ ሲባል ቆይቷል ።

ክሎፕ ቦታውን ለመረከብ ፍቃደኛ መሆናቸው ታውቋል፣ ምንም እንኳን የመጨረሻ የውል ዝርዝሮችና ከሬድ ቡል ጋር በአሁኑ ወቅት ያላቸው የሥራ ሚናቸው ገና አልተቋጨም ይሁንና ብሔራዊ ቡድኑን እንዲረከቡ ሁሉ ነገር በአሁኑ ወቅት እየተጠናቀቀ መሆኑ ታውቋል ።

Facebooktwitterlinkedinyoutubetumblrinstagramflickrfoursquaremail
Facebooktwitterredditpinterestlinkedintumblrmail