አርሰናል ከአስቶን ቪላው ሞርጋን ሮጀርስ ከስምምነት ላይ ለመድረስ ተቃርቧል

አርሰናል ከአስቶን ቪላው ሞርጋን ሮጀርስ ጋር በግል የውል ሁኔታዎች ላይ ስምምነት ላይ ለመድረስ እጅግ ተቃርቧል፤ ጉዳዩም በአንድ ወይም በሁለት ቀናት ውስጥ እንደሚጠናቀቅ ክለቡ ይጠብቃል!
አርሰናል ለቪላ የሚያቀርበው የዝውውር ዋጋ በግምት 80 ሚሊዮን ፓውንድ አካባቢ የሚሆን ሲሆን፣ ለሮጀርስም የ5 ዓመት ውል ያቀርባል ተብሎ ይጠበቃል ።

በሌላ በኩል አርሴናል በዚህ ክረምት የሊድስ ዩናይትዱን በረኛ ፈረንሳዩን ጂኬ ኢላን ሜስሊየርን በነፃ ዝውውር አስፈርማል ።

ፈረንሳዩ በረኛ ኬፓ ቢያንስ ለአንድ ተጨማሪ የውድድር ዘመን በክለቡ እንደሚቆይ ስለሚጠበቅ ሶስተኛው ተመራጭ ግብ ጠባቂ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል ።
