
ከክለብ ጋር ስምምነት ላይ የደረሱት በ£𝟓𝟎 ሚሊዮን ፓውንድ ነው ፣ ይህም £48ሚሊዮን ፓውንድና £2 ሚሊዮን ፓውንድ ለቼልሲ ክለብ የውል ማፍረሻ ይካትታል ።
ብራዚላዊው አማካይየአምስት አመት ስምምነት ያደርጋል፤ ነገ የህክምና ምርመራ ካደረገ በኋላ ዩናይትድ £50 ሚሊዮን ፓውንድ ለቸልሲ ለዝውውሩ ይከፍላል ማለት ነው።

አንድሬይ ሳንቶስ የማንችስተር ዩናይትድ አዲሱ ተጨዋች ሆኗል።
ሁሉም ነገር በማንቸስተር ዩናይትድና በቼልሲ መካከል ተፈጻሚ ህኗል !

አንድሬይ በቼልሲ ፈቃድ የሕክምና ምርመራ ለማድረግ በማንቸስተር ተገኝቶ፣ የህክምናውን ምርመራ በተሰካ ሁኔታ አጠናቋል፤ማንችስተር ዩናይትድበ £48 ሚሊዮን ፓውንድና በ £2 ሚሊዮን ተጨማሪ ብቃቱ ታይቶ በሚታይ ተጨማሪ ክፍያ ተስማምተዋል ።
የተጫዋቹ ይፋዊ ፊርማ ዛሬ ይሆናል ተብሏል፣ ክለቦች በዝውውሩ ዙሪያ ትናትና ሰነዶች ተፈራርመዋል፤ሳንቶስ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ የሚያደርገው የዝውውር ስምምነት ተጠናቆ የክለቡ ተጨዋች መሆኑ ተረጋግጧል።
