ባርሴሎና ለካሪም አዴዬሚ ለቦሩሺያ ዶርቱሙንድ የዝውውር ጥያቄ አቀረበ

እንደዘገበው፣ ባርሴሎና ከክለቡ ጋር ድርድር እያካሄደ ነው።
የአዴዬሚ ኮንትራት በሰኔ 2027 ያበቃል፤ ባርሴሎና አሁን ተጨዋቹን ይፈልጋል፣ የFC ባርሴሎና ክለብ ከካሪም አዴዬሚ ጋር የቃል ስምምነት ላይ ደርሷል! ሃንሲ ፍሊክ የጀርመናዊው ክንፍ ተጫዋች ትልቅ አድናቂ ሲሆን በግል ተጨዋቹ ፊርማውን እንዲያኖር ጠይቋል።

ካሪም አዴዬሚ ለባርሴሎና ለመጫወት ፍላጎቱን ገልጿል፣ ከቦርሺያ ዶርትሙንድ ጋር የሚያደርጉት ውይይት አሁን በዝውውር ክፍያ ላይ ስምምነት ላይ ለመድረስ ያተኮረ ነው።
ፍሊክ አዴዬሚን ቅድሚያ ከሚሰጣቸው ኢላማዎች ውስጥ አንዱ አድርጎታል ወደ ባርሴሎና ለመዛወር ማ
ጠንክሮ እየሰራ ነው።
