አርሴናል ከሁለት ቁልፍ ተጨዋቾች ጋር በግል ውሎች ዙሪያ ዛሬ ተስማማ

0

አርሰናል ከብራዚላዊው ተጫዋች ብሩኖ ጉይማራሽና ከሞርጋን ሮጀርስ ጋር በግል ውሎች ዙሪያ ተስማምተዋል

የግል ስምምነት እዚህ ላይ እንደ አንድ የዝውውር መጠናቀቅ ሊቆጠር አይችልም፤ ይሁንና ለዝውውሩ አንድ እርምጃ ነው ብሩኖንና ሞርጋንን በአምስት ዓመት ውል ከአርሴናል ጋር ለመቀላቀል ከስምምነት ላይ ደርሰዋል

አሁን በዋጋ ላይ ከኒውካስትልና ከአስቶን ቪላ ጋር መስማማት ነው የቀረው

ብሩኖ ጉይማራሽ ለኒውካስትል ቡድኑ አሰልጣኝ ከሻምፕዮናው ክለብ ከአርሴናል ጋር መቀላቀል እንደሚፈልግና በኒውካስትል ቡድን ውስጥ መቆየት እንደማይፈልግ ገልጿል

ከኒውካስትል ዩናይትድና ከአስቶን ቪላ ጋር በተጨዋቾቹ የዝውውር ክፍያ ዙሪያ ገና አልተስማሙም፣ የሁለቱም ተጫዋቾች ጠቅላላ ወጪ ከ200 ሚሊዮን ፓውንድ በላይ እንደሚሆን ግን ይጠበቃል!

Facebooktwitterlinkedinyoutubetumblrinstagramflickrfoursquaremail
Facebooktwitterredditpinterestlinkedintumblrmail