Marca Ethiopia Sport Soccer አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ቡናን ተረከበ Wosenseged Mersha July 11, 2026 0 በጨዋታ ዘመኑ ለቅዱስ ጊዮርጊስና ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ድንቅ ጊዜ ያሳለፈው የቀድሞ የመድን ቡድን አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የቅድስ ጊዮርጊስ ተቀናቃኝ የነበረውን ኢትዮጵያ ቡናን ለማሰልጠን ተስማማ ። አሰልጣኝ ገብረመድህን ኢትዮጵያ ቡናን ለሁለት አመት ያህል ውል በመፈጸም ለማሰልጠን ተስማምቷል ። የክለቡ አዲሱ ፕሬዝዳንት ዶ/ር እስራኤል ደገፉ አሰልጣኙን ለማስፈረምና ለማሳመን ከፍተኛ ጥረት እንዳደረጉና በመጨረሻም እንደተሳካላቸው ታውቋል። Post navigation Previous: አርሴናል ከሁለት ቁልፍ ተጨዋቾች ጋር በግል ውሎች ዙሪያ ዛሬ ተስማማNext: ካሪም አዲያሚ ከባርሴሎና ጋር ተቀላቀለ More Stories Marca Ethiopia Sport Soccer ካፍ አጠቃላይ እና ሰፊ የቅጥር ሂደትን ተከትሎ ሳምሶን አዳሙን ዋና ፀሐፊ አድርጎ ማጽደቁን አስታወቀ Wosenseged Mersha November 1, 2026 0 Marca Ethiopia Sport Soccer የማይክል ካሪክ የማንቸስተር ዩናይትድ ውጤት መባባሱን ተከትሎ የኦልድ ትራፎርዱን ተተኪ አሰልጣኝ መነጠቅ Wosenseged Mersha November 1, 2026 0 Marca Ethiopia Sport Soccer የባርሳው አሰልጣኝ ፍሊክ የባሎን ዶር ሽልማት ካመለጠው በኋላ የያማልን ‘የአእምሮ ጥንካሬ’ አደነቀ Wosenseged Mersha November 1, 2026 0