🚨 ኤደርሰን ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር የተደረገውን ስምምነት አቁሟል ❌

0

ማንቸስተር ዩናይትድ በእንግሊዝ የተደረገውን ተጨማሪ የህክምና ምርመራ ተጨዋቹ ካደረገ በኋላ ኤድርሰንን የማስፈረም እቅዱን ማንችስተር ዩናይትድ እንደቀይረ ታውቋል።

የአታላንታ አማካኝ ተጫዋች ኤደርሰንን ከዝውውር ማግለላቸውን ማንችስተር ዩናይትድ ይፋ አድርገዋል።

አትላንታ በኤደርሰን የአካል ብቃት 100% ጤናማ እንደሆነ ያምናሉ ይሁንና የማንቸስተር ዩናይትድ ግን ሀሳባቸውን ቀይረዋል ምክንያቱ ደግሞ በእንግሊዝ ያደረጉት ተጨማሪ ምርመራ በመንተራስ ነው ይሁንና አሁንም
አታላንታ በብራዚላዊው የአካል ብቃት ላይ እምነት ያለው ሲሆን ወደ ቡድኑ ለመመለስ ዝግጁ ነው። አማካዩ ተጫዋች አሁን በቤርጋሞ እንደሚቆይ ይጠበቃል፣የአንደርሰን ውል በአትላንታ እስከ ሰኔ 2027 ድረስ ይቆያል።

Facebooktwitterlinkedinyoutubetumblrinstagramflickrfoursquaremail
Facebooktwitterredditpinterestlinkedintumblrmail