🚨 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ አዲስ የዝውውር ወሬዎች

0
IMG_20260712_042047_707

1️⃣ – 🚨🇬🇲 ሊቨርፑል ያንኩባ ሚንቴን ለማስፈረም መከታተላቸውን ቀጥለዋል፣ ብራይተን ደግሞ የክንፍ ተጫዋቹን በ80 ሚሊዮን ፓውንድ ዋጋ ካልሆነ በስተቀር ለመሸጥ ፍላጎት የለውም።

2️⃣ – 🚨🇫🇷 ማንቸስተር ዩናይትድ ማኑ ኮኔን ወደ ቡድኑ ለማዘዋወር ፍላጎት አለው ፣ ሮማ ከተጨዋቹ ዝውውር በ50 ሚሊዮን ፓውንድ ይፈልጋል።

3️⃣ – 🚨🇳🇱 ኖቲንግሃም ፎረስት ለጂቫሮ ሪድ የተሻሻለ የዝውውር ገንዘብ አቅርቧል ።ፋይኖርድ ከ25 ሚሊዮን እስከ 30 ሚሊዮን ዩሮ ከኖቲንግሃም ፎረስት ጋር ስምምነት እንደሚያደርግ ይጠበቃል ።

4️⃣ – 🚨🇫🇷 አስቶን ቪላ ራንዳል ኮሎ ሙአኒን ለማዛወር የሚደረገውን ፉክክር ተቀላቅለዋል፣ ፒኤስጂ ደግሞ ወደ 40 ሚሊዮን ዩሮ የሚጠጋ የዝውውር ክፍያ ይፈልጋል።

Facebooktwitterlinkedinyoutubetumblrinstagramflickrfoursquaremail
Facebooktwitterredditpinterestlinkedintumblrmail