🚨 አርሰናል ጁሊያን አንቫሬዝን ለማስፈረም ከፍተኛ ጥረት እያደረገ ነው!

0
IMG_20260712_205444_974

አርሰናል ከቅድመ-ውድድር ዘመኑ በፊት ጁሊያን አልቫሬዝ ለማስፈር ከአትሌቲኮ ጋር ስምምነት ለማድረግ እየሞከረ ነው።

አትሌቲኮ ለስፔን ክለቦች መሸጥ ስለማይፈልግና ፒኤስጂ ብራድሌይ ባርኮላን ለማቆየት ስለወሰነ የመድፈኞቹ ክለብ ተጫዋቹን ለማግኘት የሚያደርገውን ፉክክር እየመራ ይመስላል።

አርሰናል ቁጥር አንድ ለማስፈረም የፈለገውን አርጀንቲናዊውን ጁሊያን አልቫሬዝን ለማስፈረም ቅድመ-ውድድር ዘመኑ ከመጀመሩ በፊት ለማስፈረም እየሞከረ ነው ተብሏል።

Facebooktwitterlinkedinyoutubetumblrinstagramflickrfoursquaremail
Facebooktwitterredditpinterestlinkedintumblrmail