የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሊግ ምዕራፍ (League Phase) የእጣ ድልድል ይፋ ሆኗል
ትላንት ሐሙስ (ነሐሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም / August 27, 2026) በሞናኮ በተካሄደው ስነ-ስርዓት የ2026/27 የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሊግ ምዕራፍ…
በስዊዘርላንድ ዙሪክ በተካሄደው የዌልትክላሴ (Weltklasse Zürich) ዳይመንድ ሊግ ውድድር ላይ ሁለት አዳዲስ የዓለም ክብረ ወሰኖች ተሰበሩ
ትናንት ነሐሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም (August 27, 2026) በስዊዘርላንድ ዙሪክ በተካሄደው የዌልትክላሴ (Weltklasse Zürich) ዳይመንድ ሊግ ውድድር ላይ ሁለት…
ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ ቸልሲን ተቀላቀለ
የአርጀንቲናው የዓለም ዋንጫ አሸናፊ ግብ ጠባቂ ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ ቸልሲን ተቀላቀለ፤ቼልሲ (Chelsea) ዋና ግብ ጠባቂው ሮበርት ሳንቼዝ ስህተት ከሰራ በኋላ ማርቲኔዝን…
ሊቨርፑሎች ብራድሌይ ባርኮላን በ120 ሚሊዮን ፓውንድ ለማስፈረም ከክለቡ ጋር ከስምምነት ደርሰዋል፤
የሊቨርፑል ትልቅ ዝውውር፡ ሊቨርፑል (Liverpool) የፓሪስ ሳንዠርመኑን (PSG) የፊት መስመር ተጫዋች ብራድሌይ ባርኮላን በ120 ሚሊዮን ፓውንድ ለማስፈረም ከክለቡ ጋር በሙሉ…
ሪያል ማድሪድ ጋናዊውን ወጣት ተከላካይ ኦስካር ናሴይ ኦፖንግን ሊያስፈርም ነው
ሪያል ማድሪድ ጋናዊውን ወጣት ተከላካይ ኦስካር ናሴይ ኦፖንግን (Oscar Naasei Oppong) ለማስፈረም ሙሉ ስምምነት ላይ ደርሷል። Fabrizio Romano እና የሀገር…
ኒኮላስ ጃክሰን (Nicolas Jackson) የአስቶን ቪላ ተጨዋች ሆነ
የቼልሲውን አጥቂ ኒኮላስ ጃክሰንን በ65 ሚሊዮን ፓውንድ ከየአስቶን ቪላ ተጨዋች ሆኗል። ይህ የሆነው ኦሊ ዋትኪንስ ወደ ሳውዲው አል-ሂላል መዛወሩን ተከትሎ…
በኤንዞ ፈርናንዴዝ (Enzo Fernández) ጉዳይ ቼልሲ እና ማንችስተር ሲቲዎች ተስማሙ
ማንችስተር ሲቲ የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት የአርጀንቲናዊውን የዓለም ዋንጫ አሸናፊ ኤንዞ ፈርናንዴዝን (Enzo Fernández) ከቼልሲ ለማስፈረም ከፍተኛ ፍላጎት ማሳየቱ እና…
የፊፋ የኤሊት የጨዋታ አመራሮች ስልጠና በዛሬው ዕለት መካሄድ ጀምሯል።
በስልጠናው መክፈቻ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ብሔራዊ የዳኞች ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ሸዋንግዛው ተባባል ባደረጉት ንግግር “የአካል ብቃት ምዘናውን…
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለሴካፋ ማጣሪያ ቅድመ ዝግጅት ጀምረ
በታንዛንያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው ከ20 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ማጣሪያ ውድድር የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለውድድሩ ቅድመ…










