Main Story

Editor’s Picks

Trending Story

ሀቨርትዝ በጉዳት ስላለ አርቴታ ዮኬሬሽን ለብሄራዊ ቡድኑ ባሳየው ድንቅ ብቃት ሳይሆን ባጣቆየኝ አድርጎ ነው አርቴታ የሚያሰልፈው

አርቴታ ተጫዋቾችን ከተለመደው ውጪ ባልተጠበቀ ቦታ ማሰለፍ የሚወድ አሰልጣኝ ነው። ሀቨርትዝ በጉዳት ከሌለ እና አርቴታ ዮኬሬሽ በሲስተሙ ውስጥ እንዲገባ ካልፈለገ፣...

የሊዮኔል ሜሲ የመሰናበቻ ጨዋታ በእኛ ረቡዕ ጠዋት ይከናወናል

ሊዮኔል ሜሲ ከ21 ዓመታት አስደናቂ የአልቢሴሌስተ ጉዞ በኋላ፣ ለአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን የሚያደርጋቸውን የመጨረሻ የልምምድ መሰናዶዎች እያጠናቀቀ ይገኛል። ማክሰኞ ጥቅምት 6...

አለም አቀፍ የጂምናስቲክ ፌዴሬሽን ከቻይና የስፖርት ትጥቅ አምራች ሊ-ኒንግ (Li-Ning) ስምምነት አደረገ

የአለም አቀፍ የጂምናስቲክ ፌዴሬሽን (FIG -)ከባንኮክ ለዝግጅት ክፍላችን በላከው ፕሬስ ሪሊዝ የዓለም ጂምናስቲክስ አስተዳደር አካል የሆነው አለም አቀፍ የጂምናስቲክ ፌዴሬሽን...

የሰር አሌክስ ፈርጉሰን በሞት ግብግብ ላይ ያተኮረው መጽሐፍ

ሰር አሌክስ ፈርጉሰን በግንቦት 2018 (እ.ኤ.አ) ላይ የተደረገላቸውን አስቸኳይ ቀዶ ጥገና በመንተራስ አንድ መጽሐፉ ለንባብ አብቅተዋል፣ይህ መጽሐፍ ፈርጉሰን ከሞት አፋፍ...

ማንቸስተር ሲቲ ይግባኝ ማለቱን በይፋ ገለጸ

ማንቸስተር ሲቲ ይግባኝ ማለቱን በይፋ አረጋግጧል! ክለቡ ከፕሪሚየር ሊጉ የፋይናንስ ደንብ ጥሰት ጋር በተያያዘ ጥፋተኛ ተብሎ የተወሰነበትን ውሳኔ በመቃወም ጥቅምት...

ሊዮኔል ሜሲ የስፔን ሁለተኛ ዲቪዚዮን (Segunda División) ክለብ የሆነውን ሲዲ ኤልደንሴን (CD Eldense) ገዛ

ሊዮኔል ሜሲ የስፔን ሁለተኛ ዲቪዚዮን (Segunda División) ክለብ የሆነውን ሲዲ ኤልደንሴን (CD Eldense) በይፋ መግዛቱን ክለቡ በጥቅምት 1 ቀን 2026...

የአውሮፓ እግር ኳስን ያናጋው የባርሴሎናና የኔግሬራ  የክርክር መዝገብ

የባርሴሎናና የኔግሬራ  የክርክር መዝገብ (Negreira Case) የስፔንን ብቻ ሳይሆን የመላው አውሮፓ እግር ኳስን ያናጋ ትልቅ የሕግ እና የስነ-ምግባር ክርክር ነው።...

የኦሊምፒክ ሜዳሊያ ተሸላሚዋ ክሌር ቶምፕሰን (Claire Thompson) ከበረዶ ሆኪ (Ice Hockey) ስፖርት ራሷን አገለለች

የኦሊምፒክ ሜዳሊያ ተሸላሚዋ ክሌር ቶምፕሰን (Claire Thompson) ከበረዶ ሆኪ (Ice Hockey) ስፖርት ራሷን ማግለሏን (ጡረታ መውጣቷን) በይፋ አስታውቃለች! ይህ ውሳኔዋ...