🚨 ኤደርሰን ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር የተደረገውን ስምምነት አቁሟል ❌
ማንቸስተር ዩናይትድ በእንግሊዝ የተደረገውን ተጨማሪ የህክምና ምርመራ ተጨዋቹ ካደረገ በኋላ ኤድርሰንን የማስፈረም እቅዱን ማንችስተር ዩናይትድ እንደቀይረ ታውቋል። የአታላንታ አማካኝ ተጫዋች…
ካሪም አዲያሚ ከባርሴሎና ጋር ተቀላቀለ
ካሪም አዲያሚ ከባርሴሎና ጋርበ22 ሚሊዮን ፓውንድና በተጨማሪ ቡድኑ የላሊጋው ሻምፕዮና ከሆነ በተጨማሪ 7 ሚሊዮን ፓውን የላሊጋውን ሻምፕዮና ተቀላቅሏል ።ተጨዋቹ የአምስት…
አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ቡናን ተረከበ
በጨዋታ ዘመኑ ለቅዱስ ጊዮርጊስና ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ድንቅ ጊዜ ያሳለፈው የቀድሞ የመድን ቡድን አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የቅድስ ጊዮርጊስ ተቀናቃኝ የነበረውን…
አርሴናል ከሁለት ቁልፍ ተጨዋቾች ጋር በግል ውሎች ዙሪያ ዛሬ ተስማማ
አርሰናል ከብራዚላዊው ተጫዋች ብሩኖ ጉይማራሽና ከሞርጋን ሮጀርስ ጋር በግል ውሎች ዙሪያ ተስማምተዋል የግል ስምምነት እዚህ ላይ እንደ አንድ የዝውውር መጠናቀቅ…
ማንቸስተር ዩናይትድ በዚህ ቅዳሜና እሁድ ሁለት ፈራሚዎችን ሊያጠናቅቅ ይችላል
ማንቸስተር ዩናይትድ በዝውውር ገበያው ውስጥ ንቁ ተሳትፎ ማድረግ ጀምሯል በሳምንቱ መጨረሻ ሶስት ፈራሚዎችን በእጁ አስገብቶ ሊያጠናቅቁ ይችላል። ማንቸስተር ዩናይትድ የግብ…
ጁርገን ክሎፕ ኪሊያን ምባፔን ለሊቨርፑል ለማስፈረም ተቃርበው እንደነበሩ ገለጹ
ኪሊያን ምባፔ በአሁኑ ጊዜ የ2026ቱን የዓለም ዋንጫ ዳግመኛ ለሁለተኛ ጊዜ ለማንሳት ትኩረት አድርጓል። ጁርገን ክሎፕ ሊቨርፑል በ2017 ከሞናኮ እንዴት ባፔን…
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኮከቦ ተጨዋቾችና ኮከብ ዳኞች ሽልማታቸውን ተቀበሉ
የ ሲዳማ ቡናው ተከላካይ ያሬድ ባየህ የፕሪሚየር ሊጉ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች በመባል ተመርጧል። ያሬድ ባየህ የዋንጫ እና 250ሺህ ብር የገንዘብ…
በብሩኖ ጊማራስሽ ዝውውር ጉዳይ አርሰናልና ኒውካስል ከፍተኛ ውይይት ላይ ይገኛሉ
ኒውካስል ዩናይትድ ብሩኖ ጊማራሽን በተመለከተ ኦፊሴላዊ የዝውውር ጥያቄ ከቀረበለት ክለቡ ተጨዋቹን ለመሸጥ ትጥቁን ታጥቅ ይጠብቃል። የሳንድሮ ቶናሊ ሽያጭ የክለቡን የሽያጭ…
ባርሴሎና ለካሪም አዴዬሚ ለቦሩሺያ ዶርቱሙንድ የዝውውር ጥያቄ አቀረበ
እንደዘገበው፣ ባርሴሎና ከክለቡ ጋር ድርድር እያካሄደ ነው። የአዴዬሚ ኮንትራት በሰኔ 2027 ያበቃል፤ ባርሴሎና አሁን ተጨዋቹን ይፈልጋል፣ የFC ባርሴሎና ክለብ ከካሪም…
𝐇𝐄𝐑𝐄 𝐖𝐄 𝐆𝐎! ማንችስተር ዩናይትድ አንድሪ ሳንቶስን ለማስፈረም ከቸልሲ ጋር ተስማምቷል ።
ከክለብ ጋር ስምምነት ላይ የደረሱት በ£𝟓𝟎 ሚሊዮን ፓውንድ ነው ፣ ይህም £48ሚሊዮን ፓውንድና £2 ሚሊዮን ፓውንድ ለቼልሲ ክለብ የውል ማፍረሻ…
