Main Story

Editor’s Picks

Trending Story

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አዲሱ የሥራ አመራር ኮሚቴ ፌዴሬሽኑን ከሙስና የጸዳ እንዲሆን በማድረጉ በኩል ጠንካራ ስር ነቀል የማፅዳት ሥራ ይጠብቀዋል

ከወሰንሰገድ መርሻ ደምሴ        (ደራሲ፣ጋዜጠኛና ማህበራዊ ሃያሲ)     የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን 18ኛ መደበኛ እና የምርጫ ጠቅላላ ጉባዔውን ትናትና በአፍሪካ ኢኮኖሚክ...

የማንችስተር ደርቢን የመሩት የቪዲዮ ረዳት ዳኞቹ (VAR officials) ከቀጣይ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ታግዱ

የማንችስተር ደርቢ ጨዋታ ላይ በተፈጠረው ከፍተኛ የዳኝነት ስህተት ምክንያት የቪዲዮ ረዳት ዳኞቹ (VAR officials) ከቀጣይ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ታግደዋል (ታግደው...

የፊል ፎደን የሦስት ጨዋታ ቅጣት ከእግር ኳስ ሕግ አንጻር ሲታይ ተገቢ ቢሆንም  የብሩኖ ፈርናንዴዝ መታለፍ ግን ተገቢ አይደለም

የፊል ፎደን የሦስት ጨዋታ ቅጣት ከእግር ኳስ ሕግ አንጻር ሲታይ ተገቢ ነው። ነገር ግን ክስተቱ የተፈጠረበት መንገድ እና የሌላኛው ወገን...

ፔፕ ጋርዲዮላ በአሁኑ ሰዓት ሙሉ በሙሉ ከእግር ኳስ አሰልጣኝነት ርቆ የእረፍት ጊዜውን (Sabbatical Year) እያሳለፈ ይገኛል

ባለፈው ግንቦት 2026 ከማንችስተር ሲቲ ጋር የነበረውን የ10 ዓመታት እጅግ ስኬታማ ቆይታ በይፋ አብቅቷል። ፔፕ በቅርቡ በወጣው A Beautiful Obsession...

ማይክል አርቴታ ከአርሰናል ጋር ያለውን አዲስ ውል ለማራዘም ተቃርቧል

ማይክል አርቴታ ከአርሰናል ጋር ያለውን ቆይታ ለማራዘም አዲስ ውል ለመፈረም የመጨረሻው ምዕራፍ (Final Stages) ላይ ደርሷል። የክረምቱ የዝውውር መስኮት በይፋ...

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን 18ኛ መደበኛ እና የምርጫ ጠቅላላ ጉባዔ በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን /ECA/ እየተካሄደ ይገኛል

በ2018 የውድድር ዓመት በህይወት ያጣናቸው የእግር ኳስ ቤተሰቦችን በማሰብ በሕሊና ጸሎት በማድረግ የተጀመረው ጉባዔው በማስከተል የባህል እና ስፖርት ሚኒስቴርን በመወከል...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አዲስ መረጃዎች

የወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ተጫዋቾች በረከት ሳሙኤል እና ካርሎስ ዳምጠው ለ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅቱን እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን እንዲቀላቀሉ...

ኤዱዋርድ ሜንዲ (Édouard Mendy) ከብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች መገለሉን በይፋ አስታወቀ

የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ ኤዱዋርድ ሜንዲ (Édouard Mendy) ከብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች መገለሉን (ጡረታ መውጣቱን) በይፋ አስታወቀ ። የ 34...

ዩናይትዶች የሰው ብልጫ አግኝተው የነበረ ቢሆንም የሲቲን ጠንካራ መከላከል ሰብረው መግባት ባለመቻላቸው ሽንፈትን አስተናገዱ

ትላንት እሁድ መስከረም 3 ቀን 2019 ዓ.ም (September 13, 2026) በኦልድ ትራፎርድ የተደረገው የዘመኑ የመጀመሪያው የማንችስተር ደርቢ ጨዋታ በማንችስተር ሲቲ...