ኤርትራዊው ቢንያም ግርማይ በቱር ደ ፍራንስ የብስክሌት የዛሬ «ስቴጅ 8» ውድድር ሁለተኛ በመሆን አጠናቀቀ

ኤርትራዊው ብስክሌተኛ ቢንያም ግርማይ በአለም ላይ ከፍተኛ ስፍራ የሚሰጠውን የቱር ደ ፍራንስ የተሰኘውን የፈረንሳዩን የብስክሌት ውድድር ‘ስቴጅ 8’ ውድድርን ሁለተኛ…