Main Story

Editor’s Picks

Trending Story

የካፍ (CAF) ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የአፍሪካ ዋንጫ (AFCON) ውድድር በየሁለት ዓመቱ እንዲካሄድ በሙሉ ድምፅ ወስኗል ።

ካፍ ለዝግጅት ክፍላችን በላከው መግለጫ የካፍ (CAF) ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የአፍሪካ ዋንጫ (AFCON) ውድድር በየሁለት ዓመቱ እንዲካሄድ በሙሉ ድምፅ መወሰኑን...

የወርልድ አትሌቲክስ ማህበር  Running & Mass Participation” (የሩጫ እና የህዝብ ተሳትፎ) የተሰኘ አዲስ ራሱን የቻለ ክፍል ከፈተ

የወርልድ አትሌቲክስ ማህበር  በዓለም ዙሪያ ከ1 ቢሊዮን በላይ የሚሆኑ ሰዎችን የሚያሳትፈውን የሩጫ ስፖርት ይበልጥ ለማሳደግ እና ለመደገፍ "Running & Mass...

የ RUN X™ የዓለም ትሬድሚል ሻምፒዮና በዓለም ዙሪያ በሚገኙ 400 ማዕከላት ሊጀመር ነው

ወርልድ አትሌቲክስ ለዝግጅት ክፍላችን እንደገለጸው፤ አትሌቶችን፣ አማተሮችን እና ጀማሪዎችን የሚያሳታፈው የመጀመሪያው የቤት ውስጥ (indoor) የሩጫ ውድድር በጥቅምት 23 በ20 የዓለም...

ፑሊሲች በሚላን ቤት ለረጅም ዓመታት ለመቆየት ወሰነ

አሜሪካዊው የኤሲ ሚላን ኮከብ ክርስቲያን ፑሊሲች (Christian Pulisic) በክለቡ እስከ ሰኔ 2031 (June 2031) ድረስ የሚያቆየውን አዲስ የኮንትራት ማራዘሚያ ስምምነት...

አሌክሳንደር-አርኖልድ ወደ ሪያል ማድሪድ መዘዋወር “ትልቅ ስህተት” እንደ ነበር ተገለጸ

በአሁኑ ወቅት የትሬንት አሌክሳንደር-አርኖልድ ወደ ሪያል ማድሪድ መዘዋወር "ትልቅ ስህተት" ነበር የሚለው ክርክር በከፍተኛ ሁኔታ እየተነሳ ይገኛል። በተለይም የሊቨርፑል ሌጀንድ...

የዘጠነኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታዎች

የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ የሚደረጉት ቼልሲ ከ ማንቸስተር ዩናይትድ ፤ሊቨርፑል ከ አርሰናል የሚያደርጉት እነዚህ  ታላላቅ ጨዋታዎች በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር...

አሰልጣኝ ኤንዞ ማሬስካ ለአምስት የቡድኑ ቁልፍ ተጫዋቾች እረፍት ሰጡ

በአሁኑ ወቅት በማንቸስተር ሲቲ ቤት የጨዋታዎች መደራረብ እና የተጫዋቾች አካላዊ ዝላትን ለመከላከል አሰልጣኝ ኤንዞ ማሬስካ  አምስት  የቡድኑ ቁልፍ ተጫዋቾች (ሃላንድ፣...

ማይክል ካሪክን የሚተካ አስተማማኝ አሰልጣኝ  ዩናይትድ በአስቸኳይ ማግኘት ባለመቻሉ ቢያንስ ካሪክ ለቸልሲው ጨዋታ ባለበት እንዲቀጥል ተወሰነ

በአሁኑ ወቅት በማንቸስተር ዩናይትድ ቤት ስለ ማይክል ካሪክ እና ስለ ቡድኑ ወቅታዊ አቋም እጅግ ብዙ ነገሮች እየተባሉ ይገኛሉ። ካሪክ የማንቸስተር...

የ2026 የካፍ ሴቶች ሻምፒዮንስ ሊግ የጨዋታ መርሃ-ግብር ይፋ ሆነ

ካፍ በኢሜል እንዳደረሰን በግብፅ አስተናጋጅነት የሚካሄደው የ2026 የካፍ ሴቶች ሻምፒዮንስ ሊግ (CAF Women’s Champions League) የጨዋታ መርሃ-ግብር ይፋ የተደረገ ሲሆን፣...