Main Story

Editor’s Picks

Trending Story

የአርቲስቲክ ጂምናስቲክ (ሮተርዳም) ውድድር እየተጠናቀቀ ነው

በኢሜል የዓለም ጂምናስቲክ ፌዴሬሽን በላከልን የፕሬስ ሪሊስ በአርቲስቲክ እና ሪዝሚክ ጂምናስቲክ የአለም ሻምፒዮናዎች ለሎስ አንጀለስ 2028 (LA 2028) ኦሊምፒክ የመጀመሪያዎቹን...

የዓለም አትሌቲክስ ማህበርየዋንዳ ዳይመንድ ሊግና (Wanda Diamond League) የዓለም አትሌቲክስ ሻምፕዮና መግለጫ ሰጠ

በኢሜል የዓለም አትሌቲክስ ማህበር በላከልን የፕሬስ ሪሊስ በዓለም ላይ ካሉ ታላላቅ የአትሌቲክስ ውድድሮች አንዱ ወደሆነው ወደ የዋንዳ ዳይመንድ ሊግና (Wanda...

የማንችስተር ዩናይትድ ቤት እየተናወጠ ነው፤ የማይክል ካሪክ ይቅርታ ጥየቃና የአምበሉ የቡሩኖ ትችት

የማይክል ካሪክ ይቅርታ ማንቸስተር ዩናይትድ በጣሊያኑ ኮሞ 4 ለ 1 ከተሸነፈ በኋላ የደጋፊዎችን ቁጣ ለማብረድ ያደረገው ጥረት ቢሆንም ክለቡ ግን...

የሳካ መጎዳት በአርሰናል ደጋፊዎች ዘንድ ትልቅ ስጋት ሆኗል

የቡካዮ ሳካ የጭን (Quad) ጡንቻ ጉዳት ለአርሰናል ትልቅ ጭንቀት የፈጠረ ሲሆን፣ ትላንት ምሽት በአሊያንዝ አሬና የተደረገው የአርሰናል እና ባየር ሙኒክ...

የዳኒ ኦልሞ ጉዳት ለባርሴሎና እጅግ አስከፊ እና መጥፎ ዜና ነው

የዳኒ ኦልሞ ጉዳት ለባርሴሎና እጅግ አስከፊ እና መጥፎ ዜና ነው፤ በተለይም እሁድ ከሪያል ማድሪድ ጋር ለሚደረገው ትልቅ የኤል ክላሲኮ (El...

ሮናልዶ ለፓሪስ ሳን ዠርማኑ (PSG) ካቬቻ ኰቨረአትስኬሊያ የማጽናኛ መልዕክትና የቡድኑ ቁልፍ ተጨዋቾች ጉዳት

የፓሪስ ሳን ዠርማኑ (PSG) ክንፍ መስመር ተጫዋች  ካቬቻ ኰቨረአትስኬሊያ (Khvicha Kvaratskhelia) ማክሰኞ ምሽት ባርሴሎናን 4-2 ባሸነፉበት ጨዋታ ላይ የቀኝ እግሩ...

በዓለም አትሌቲክስ የ2026 የዓመቱ ምርጥ ቅጽበት ዕጩዎች ይፋ ሆኑ፤ትዕግስት አሠፋ እና ዮሚፍ ቀጀልቻ በዕጩነት ተካተዋል

በወሰንሰገድ መርሻ ደምሴ (ማርካ ኢትዮጵያ ስፖርት ሚዲያ) ጥቅምት 10 ቀን 2019 ዓ.ም (አዲስ አበባ) የዓለም አትሌቲክስ ማኅበር (World Athletics) የ2026...

የፖርቱጋል እግር ኳስ ፌዴሬሽን (FPF) በክሪስቲያኖ ሮናልዶ ላይ የ30 ቀናት እገዳ እና የ255 ዩሮ ቅጣት አስተላለፈ

የፖርቱጋል እግር ኳስ ፌዴሬሽን (FPF) በብሔራዊ ቡድኑ አጥቂና ካፒቴን ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ላይ የ30 ቀናት እገዳ እና የ255 ዩሮ ቅጣት አስተላልፏል።...