የአፍሪካ ዋንጫ የማዘጋጀት ሰነድ ማዘገባትና የመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታ
ኢትዮጵያ የ2028ቱን የአፍሪካ ዋንጫ ለማስተናገድ ጥያቄዋን ያቀረበችበት ሰነድ (Bid Document) ለአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) አስገባች የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን…
የስዊዘርላንድ የዌልትክላሴ ዙሪክ (Weltklasse Zürich) ዳይመንድ ሊግ ውድድር እየተካሄደ ነው
የስዊዘርላንድ የዌልትክላሴ ዙሪክ (Weltklasse Zürich) ዳይመንድ ሊግ ውድድር ከኦገስት 26 እስከ 27 ቀን 2026 ዓ.ም በዙሪክ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። ይህ…
ደማቅ አቀባበል ለጀግኖች አትሌቶች ዮሚፍ እና ፎቴን!
በአርጀንቲና ቦነስ አይረስ በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር በወንዶች አዲስ የዓለም ክብረወሰን ያስመዘገበው ጀግናው አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ እና በሴቶች የውድድሩን አዲስ…
በሳምንቱ መጨረሻ በተካሄዱ ዓለም አቀፍ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ተቀዳጁ
በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ ሀገራት በተካሄዱ ዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አስደናቂ ውጤቶችን አስመዝግቧል ። በሰሜን አየርላንድ ላርን ከተማ በተካሄደው…
ፎቴን ተስፋይ የ2026 ቦነስ አይረስ ግማሽ ማራቶንን አሸነፈች
በአርጀንቲና ቦነስ አይረስ በተካሄደው የ2026 የቦነስ አይረስ ግማሽ ማራቶን የሴቶች ውድድር አትሌት ፎቴን ተስፋይ አሸናፊ ሆናለች። አትሌቷ 21 ኪሎ ሜትሩን…
ዮሚፍ ቀጄልቻ በግማሽ ማራቶን አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን አስመዘገበ
በአርጀንቲና ቦነስ አይረስ ከደቂቃዎች በፊት በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን አስመዝግቧል። አትሌቱ 21…
የቪክቶር ኦሲምሄ ማረፊያ የት ነው?የሳዑዲ ክለብ አል አህሊ ወይስ የእንግሊዙ ቼልሲ ?
የቪክቶር ኦሲምሄን የዝውውር ጉዳይ አሁን ባለው ተጨባጭ መረጃ መሰረት እጅግ ተቀያያሪ እና በርካታ ክለቦችን ያሳተፈ ሆኗል። ጋላታሳራይ የዝውውር ሂሳቡን ዝቅ…
ኦሊ ዋትኪንስን (Ollie Watkins) እና ጋብርኤል ማርቲኔሊን (Gabriel Martinelli) የሳዑዲ ዓረቢያው ክለብ አል ሂላል (Al Hilal) ለማስፈረም ተቃርቧል
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ኮከቦች የሆኑትን የኦሊ ዋትኪንስን (Ollie Watkins) እና የጋብርኤል ማርቲኔሊን (Gabriel Martinelli) ዝውውር በተመለከተ እጅግ አስገራሚ እና ትኩስ…










