የኒውካስትል ቤት ቀውስ ውስጥ ነው
በጊማሬሽ እና በሌሎች ቁልፍ ተጫዋቾች ሽያጭ የተበሳጩት ኤዲ ሀው ስራቸውን በይፋ መልቀቃቸውን ክለቡ አረጋግጧል። ኒውካስትል በአሁኑ ሰዓት ጀርመናዊውን አሰልጣኝ ማቲያስ…
MARCA ETHIOPIA SPORT Media (ማርካ ኢትዮጵያ ስፖርትሚዲያ )
football(soccer),Athletics,Basketball,Tennis etpc.
በጊማሬሽ እና በሌሎች ቁልፍ ተጫዋቾች ሽያጭ የተበሳጩት ኤዲ ሀው ስራቸውን በይፋ መልቀቃቸውን ክለቡ አረጋግጧል። ኒውካስትል በአሁኑ ሰዓት ጀርመናዊውን አሰልጣኝ ማቲያስ…
የሰሞኑ ትልቁ ወሬ ቪኒሲየስ ጁኒየር በሪያል ማድሪድ ውስጥ የተፈጠረውን አለመግባባት ተከትሎ ወደ አርሴናል ለማምጣት እየተደረገ ያለው ጥረት ዋንኛ ነው፤ ለመሆኑ…
በትላንትናው ዕለት ወደ ተጫዋቾች ዝውውር ገበያ በስፋት በመግባት የአምስት አዳዲስ ፈራሚዎችን ዝውውር ማጠናቀቃቸውን ያበሰሩት በአሰልጣኝ በሽር አብደላ የሚመሩት «በርበሬዎቹ»፣ በዛሬው…
በአውሮፓ የስፖርት መገናኛ ብዙሃን ተደማጭነት ያላቸው በተለይም The Athletic እና The Telegraph የወጡ የቅርብ ጊዜ መረጃዎች እንደሚያሳዩት፣ አርሰናል የተጫዋቹን ሁኔታ…
ታዋቂው ጋዜጠኛ ዴቪድ ኦርንስታይን (The Athletic) እና ማቲዮ ሞሬቶ ትናንት እና ዛሬ ይፋ እንዳደረጉት፣ ሪያል ማድሪድ የ30 ዓመቱን የስፔን እና…
የጣሊያኑ La Gazzetta dello Sport ጋዜጣ ማርከስ ራሽፎርድን ወደ ሮማ ሊያመራ የሚችልበትን እውነተኛ የተጫዋቾች ልውውጥ (Swap Deal) ድርድር ዘግቧል። ማንቸስተር…
በአርሴናል በጥብቅ ሲፈለግ የነበረው ብራድሌይ ባርኮላ ወደ አርሰናል የመዘዋወር ዕድሉ እጅግ በጣም ጠባብ ነው፤ ምክንያቱም ተጫዋቹ ወደ ሊቨርፑል ለመሄድ ፍላጎት…
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አጥቂ የሆነችው ንግስት በቀለ በአውሮፓ የሙከራ ዕድል ተሰጧት በፈረንሳዩ የሴቶች ሁለተኛ ሊግ ክለብ ኤፍ ሲ ሜትዝ…
ማንችስተር ዩናይትድ (Manchester United) ለአዲሱ የ2026/2027 የውድድር ዘመን በአሰልጣኝ ሚካኤል ካሪክ (Michael Carrick) መሪነት በዝውውር ገበያው እና በቅድመ-ውድድር ዝግጅቶች ላይ…
አርሰናል ከብራዚላዊው የውስጥ መስመር አማካይ ብሩኖ ጊማሬሽ (Bruno Guimarães) ጋር በግል ጥቅማጥቅሞችና ውሎች ላይ ሙሉ ስምምነት ላይ ደርሷል። ተጫዋቹ ወደ…