Soccer

የሀገር ውስጥና የውጭ የእግር ኳስ ዜናዎችና የዝውውር ወሬዎች ይቀርቡበታል

አሌክሳንደር-አርኖልድ ወደ ሪያል ማድሪድ መዘዋወር “ትልቅ ስህተት” እንደ ነበር ተገለጸ

በአሁኑ ወቅት የትሬንት አሌክሳንደር-አርኖልድ ወደ ሪያል ማድሪድ መዘዋወር "ትልቅ ስህተት" ነበር የሚለው ክርክር በከፍተኛ ሁኔታ እየተነሳ ይገኛል። በተለይም የሊቨርፑል ሌጀንድ...

የዘጠነኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታዎች

የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ የሚደረጉት ቼልሲ ከ ማንቸስተር ዩናይትድ ፤ሊቨርፑል ከ አርሰናል የሚያደርጉት እነዚህ  ታላላቅ ጨዋታዎች በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር...

አሰልጣኝ ኤንዞ ማሬስካ ለአምስት የቡድኑ ቁልፍ ተጫዋቾች እረፍት ሰጡ

በአሁኑ ወቅት በማንቸስተር ሲቲ ቤት የጨዋታዎች መደራረብ እና የተጫዋቾች አካላዊ ዝላትን ለመከላከል አሰልጣኝ ኤንዞ ማሬስካ  አምስት  የቡድኑ ቁልፍ ተጫዋቾች (ሃላንድ፣...

ማይክል ካሪክን የሚተካ አስተማማኝ አሰልጣኝ  ዩናይትድ በአስቸኳይ ማግኘት ባለመቻሉ ቢያንስ ካሪክ ለቸልሲው ጨዋታ ባለበት እንዲቀጥል ተወሰነ

በአሁኑ ወቅት በማንቸስተር ዩናይትድ ቤት ስለ ማይክል ካሪክ እና ስለ ቡድኑ ወቅታዊ አቋም እጅግ ብዙ ነገሮች እየተባሉ ይገኛሉ። ካሪክ የማንቸስተር...

የ2026 የካፍ ሴቶች ሻምፒዮንስ ሊግ የጨዋታ መርሃ-ግብር ይፋ ሆነ

ካፍ በኢሜል እንዳደረሰን በግብፅ አስተናጋጅነት የሚካሄደው የ2026 የካፍ ሴቶች ሻምፒዮንስ ሊግ (CAF Women’s Champions League) የጨዋታ መርሃ-ግብር ይፋ የተደረገ ሲሆን፣...

በለንደን ፓላዲየም የተካሄደው 70ኛውየባላንዶር (Ballon d’Or) ሽልማት

በፈረንሳይ እግር ኳስ መጽሔት (France Football) የሚዘጋጅ እና በዓለም እግር ኳስ ውስጥ እጅግ የተከበረው የባላንዶር (Ballon d'Or) ሽልማት ትላንት ምሽት...

ባርሴሎና በተከላካይ ክፍል ቀውስ ውስጥ ይገኛል፤ዣቪ ለረጅም ጊዜ ይርቃል

የ19 ዓመቱ ወጣት ተከላካይ ዣቪ ኤስፓርት (Xavi Espart) በእግር ኳስ ጨዋታው (El Clásico) ከሪያል ማድሪድ ጋር በነበረው ፍልሚያ ላይ በደረሰበት...

የኢትዮጵያ ስፖርት የፖለቲካ ውጥረት ማስተንፈሻ መሆነ ካልቀረ መቼም የሀገሪቱ ስፖርት አያድግም

ከወሰንሰገድ መርሻ ደምሴ       (ደራሲ ፣ጋዜጠኛና ማህበራዊ ሃያሲ) በአዘርባጃን ባኩ እየተካሄደ ባለው የመጀመርያው የፊፋ ከ15 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫና ፌስቲቫል ላይ...

በኦልድ ትራፎርድ “We want Glazers out” እና “We want our club back” እየተባለ ነው

የአብዛኛውን የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊ ልብ እና እሮሮ በግልጽ እንደሚታየው ክለቡ አሁን የሚገኝበት እጅግ አስከፊ ሁኔታ (በተለይ በሊጉ 16ኛ ደረጃ ላይ...