Month: July 2026

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ተጫዋቾች የ20 ሚሊዮን ብር ሽልማት አበረከተ።‎

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ተጫዋቾች የ20 ሚሊዮን ብር ሽልማት አበረከተ።‎‎የሽልማት መርሐ ግብሩ በሸራተን አዲስ ሌግዠሪ ኮሌክሽን ሆቴል...

ሲዳማ ቡና የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን በመሆነናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን

በ36ኛው ሳምንት የሊጉ መርሀ ግብር በአዲስ አበባ ስታዲየም 2ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘውን ነጌሌ አርሲን የገጠመው ሲዳማ ቡና 1 ለ 1...

🚨 𝐇𝐄𝐑𝐄 𝐖𝐄 𝐆𝐎!ማንቸስተር ሲቲ ጄረሚ ሞንጋን…

ማንቸስተር ሲቲ ጄረሚ ሞንጋን ለወደፊቱ አዲሱ የክንፍ ተጫዋች አድርጎ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል 🔵⭐️ አርሰናል ለአንድ ወር ያህል ሲነጋገር ቆይቷል… ከሌስተር...

🚨 ሰበር ዜና፡ ጋላታሳራይ ከማርቲን ኦደጋርድ ጋር በግል ውል ስምምነት ላይ መድረሱ ተገለጸ

የኖርዌጂያዊው ወኪል ብጆርን ክቫርሜ ባለፈው ሳምንት ኢስታንቡል ውስጥ ነበር፣ ምክንያቱ ደግሞ ከጋላታሳሪያ ጋር ለመነጋገር ነው፤ኦዲጋርድ ወደ ክለቡ ለመዛወር በተጫዋቹ በኩል...

ሮናልዶ «በአሁኑ ጊዜ ኳስ በብሔራዊ ቡድኑ ውስጥ ስለማቆም ውሳኔዎችን አልወስንኩም»

ክርስቲያኖ ስለወደፊቱ ሁኔታው፡ «በአሁኑ ጊዜ ኳስ በብሔራዊ ቡድኑ ውስጥ ስለማቆም ውሳኔዎችን አልወስንኩም» አለ ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክሮኤሺያን ካሸነፈ በኋላ ከብሔራዊ ቡድኑ...

ቶሮንቶ የእግር ኳስ አፍቃሪያን መናሀሪያ እየሆነች ነው

የፊፋ የዓለም ዋንጫ አዘጋጅነት የፊፋ ጨዋታ አስተናጋጅ ካናዳ በሁለቱም በኩል ለደጋፊዎች በስሜት ተሞልቶ ነበር፤በፖርቹጋልና በክሮኤሺያ ደጋፊዎች ስታዲየሙ በጭብጨባ እያስተጋባ ነበር።...