Month: October 2026

የትናትና ጨዋታ ውጤትና ዛሬ የሚደረጉ ሰፐር ሰንደይ ጨዋታዎች

አርሰናል በኤምሬትስ ስታዲየም ኤቨርተንን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ በሜዳው ያለውን ተከታታይ ድል ወደ ሰባት አሳድጓል። የቡድኑን ብቃት ለመግለጽ...

ሊዮኔል ሜሲ በስፔን ሀገር የሚሰጠውን እጅግ ታዋቂ እና የተከበረ የ2026 ‘ፕሪንሴሳ ዴ አስቱሪያስ’ ሽልማት ተቀበለ

አርጀንቲናዊው የእግር ኳስ ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ በስፔን ሀገር የሚሰጠውን እጅግ ታዋቂ እና የተከበረ የ2026 ‘ፕሪንሴሳ ዴ አስቱሪያስ’ (Princess of Asturias...

የባየርን ሙኒክ ዋና አሰልጣኝ ቪንሰንት ኮምፓኒ ሆስፒታል ይገኛል

የባየርን ሙኒክ ዋና አሰልጣኝ ቪንሰንት ኮምፓኒ በክለቡ የልምምድ ሜዳ ላይ በድንገት ወድቆ ወደ ሆስፒታል መወሰዱ BILD ገለጸ፣ የጤና ሁኔታው በአሁኑ...

የ2026 የዓለም አትሌቲክስ ኮከቦች ሽልማት (World Athletics Awards 2026) እ.ኤ.አ ህዳር 29 ቀን 2026 ዓ.ም በሞናኮ (Monaco) ይካሄዳል

የዓለም አትሌቲክስ ማህበር (World Athletics) በኢሜላችን በላከው ይፋዊ በሆነው የሚዲያ ማሳሰቢያው (Media Advisory) እንዳስታወቀው፣ የ2026 የዓለም አትሌቲክስ ኮከቦች ሽልማት (World...

የቪክቶር ዮኬሬሽ የዝውውር ውዝግብ አስነስቷል

የዮኬሬሽ ፍላጎት: ስዊድናዊው አስፈሪ አጥቂ ቪክቶር ዮኬሬሽ (Viktor Gyökeres) በጃንዋሪ የዝውውር መስኮት አርሰናልን ለመልቀቅ እንደሚፈልግና ለዝውውሩ ግፊት እያደረገ እንደሆነ የወጡት...

የአርቲስቲክ ጂምናስቲክ (ሮተርዳም) ውድድር እየተጠናቀቀ ነው

በኢሜል የዓለም ጂምናስቲክ ፌዴሬሽን በላከልን የፕሬስ ሪሊስ በአርቲስቲክ እና ሪዝሚክ ጂምናስቲክ የአለም ሻምፒዮናዎች ለሎስ አንጀለስ 2028 (LA 2028) ኦሊምፒክ የመጀመሪያዎቹን...

የዓለም አትሌቲክስ ማህበርየዋንዳ ዳይመንድ ሊግና (Wanda Diamond League) የዓለም አትሌቲክስ ሻምፕዮና መግለጫ ሰጠ

በኢሜል የዓለም አትሌቲክስ ማህበር በላከልን የፕሬስ ሪሊስ በዓለም ላይ ካሉ ታላላቅ የአትሌቲክስ ውድድሮች አንዱ ወደሆነው ወደ የዋንዳ ዳይመንድ ሊግና (Wanda...