የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ሽንፈትን ቀመሰ

ወደ ዛምቢያ ያመራው የኢትዮጵያ
ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ የመጀመሪያ ማጣርያ ሽንፈትን ቀመሷል።

ቡድኑ ገና በ16 ኛው ደቂቃ ፍሪዳ ናዳሺ ለዛምቢያ ባስቆጠረችው ግብ 1ለ0 ሲመራ ከቆየ በኋላ እረፍት ከመውጣታቸው በፊት ዛምቢያ 2-1 ኢትዮጵያ በ43 ኛው ደቂቃ ምኅረት አየለ ባስቆጠረችው ግብ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት ለእረፍት ወጡ ፤ከእረፍት መልስ በ55 ኛው ደቂቃ ፊዳ ሙዙዋ ባስቆጠረችው ግብ ዛምቢያ 2ለ1 አሸንፋ ወጥታለች
የመልሱ ጨዋታ የፊታችን እሁድ ሐምሌ 6 ቀን በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ከቀኑ 9:00 ላይ ይደረጋል ።
