FB_IMG_1793525275147

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ተጠባቂ የነበረው የባህር ዳር ከተማና ፋሲል ከነማ ጨዋታ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቅቋል።

በባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ

ፋሲል ከነማ በጄሮም ፊሊፕ እና ታምራት ኢያሱ ግቦች 2 ለ 0 ቢመራም፣ በጨዋታው መጠናቀቂያ ደቂቃዎች ላይ አንተነህ ተፈራ አከታትሎ ያስቆጠራቸው ሁለት ግቦች ባህርዳር ነጥብ ተጋርቶ እንዲወጣ አስችለዋል።

በአዲስ አበባ ስታዲየም ኢትዮጵያ ቡና ከአዳማ ከተማ ያደረጉት ጨዋታ ደግሞ ያለ ግብ 0 ለ 0 ተጠናቅቋል።

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2019
CBE Ethiopian Premier League 2026/27

⚽️ የጨዋታ ቀን
እሁድ ጥቅምት 22/2019

አዲስ አበባ ስታዲየም
09:00 ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

ሀላባ ስታዲየም
10:00 ወላይታ ድቻ ከ ወልዋሎ አዲግራት ዩ.

ሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም
09:00 ሀዋሳ ከተማ ከ ጋሞ ጨንቻ
12:00 ሲዳማ ቡና ከ መቻል

Facebooktwitterlinkedinyoutubetumblrinstagramflickrfoursquaremail
Facebooktwitterredditpinterestlinkedintumblrmail