ማንቸስተር ዩናይትድ ካርሎስ ባሌባን ለማስፈረም ቢቃረብም  ቴዲ ሼሪንግሃም  በዝውውሩና በቡድኑ አጠቃላይ ሁኔታ ደስተኛ አይደለም

ማንቸስተር ዩናይትድ የ22 ዓመቱን የብራይተን አማካኝ ካርሎስ ባሌባን በ65 ሚሊዮን ፓውንድ ለማስፈረም ሙሉ ስምምነት ላይ ለመድረስ እጅግ ተቃርቧል። ክለቡ ለካሜሩናዊው…

አርሰናል የእንግሊዙን ተከላካይ ኤዝሪ ኮንሳን ከአስቶን ቪላ ለማስፈረም  ከተስማማ በኋላ ፊቱን ወደ አጥቂ አዙሯል ።ሉዊስ ስኬሊ ለማንችስተር ዩናይትድ አይሸጥም፤

መድፈኞቹ ተጫዋቹን ለማስፈረም የ51 ሚሊዮን ፓውንድ (€60 ሚሊዮን) የዝውውር ዋጋ ከአስቶን ቪላ ጋር የተስማሙ ሲሆን፣ ተጫዋቹም የሕክምና ምርመራውን ካደረገ በኋላ…

በኢትዮጵያ ቴኳንዶ ፌዴሬሸን አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው ለሁሉም ክፍት የሆነ የክለቦች ሻምፒዮና ተጠናቀቀ።

በኢትዮጵያ ቴኳንዶ ፌዴሬሸን አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው የክለቦች ሻምፒዮና እና የሙያ ማሻሻያ ስልጠና ተጠናቋል። ፌዴሬሽኑ ባካሄደው ሻምፒዮና እና የሙያ ማሻሻያ ስልጠና…

የማንቸስተር ዩናይትዱ አምበል ብሩኖ ፈርናንዴዝ (Bruno Fernandes) ክለቡ ያቀረበለትን አዲስ የውል ማራዘሚያ ስምምነት በይፋ ተቀበለ

የማንቸስተር ዩናይትዱ አምበል ብሩኖ ፈርናንዴዝ (Bruno Fernandes) ክለቡ ያቀረበለትን አዲስ የውል ማራዘሚያ ስምምነት በይፋ ተቀብሏል። ✍️ የአዲሱ ውል ዝርዝር እና…