ማንቸስተር ዩናይትድ ካርሎስ ባሌባን ለማስፈረም ቢቃረብም ቴዲ ሼሪንግሃም በዝውውሩና በቡድኑ አጠቃላይ ሁኔታ ደስተኛ አይደለም
ማንቸስተር ዩናይትድ የ22 ዓመቱን የብራይተን አማካኝ ካርሎስ ባሌባን በ65 ሚሊዮን ፓውንድ ለማስፈረም ሙሉ ስምምነት ላይ ለመድረስ እጅግ ተቃርቧል። ክለቡ ለካሜሩናዊው…
አርሰናል የእንግሊዙን ተከላካይ ኤዝሪ ኮንሳን ከአስቶን ቪላ ለማስፈረም ከተስማማ በኋላ ፊቱን ወደ አጥቂ አዙሯል ።ሉዊስ ስኬሊ ለማንችስተር ዩናይትድ አይሸጥም፤
መድፈኞቹ ተጫዋቹን ለማስፈረም የ51 ሚሊዮን ፓውንድ (€60 ሚሊዮን) የዝውውር ዋጋ ከአስቶን ቪላ ጋር የተስማሙ ሲሆን፣ ተጫዋቹም የሕክምና ምርመራውን ካደረገ በኋላ…
ሊዮኔል ሜሲ ረቡዕ ምሽት በተደረገው ጨዋታ ግብ አስቆጥሯል።
ሊዮኔል ሜሲ ከአባቱ ጆርጅ ሜሲ ከዚህ ዓለም በሞት መለየት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ያስቆጠረው እጅግ ስሜታዊ ግብ ሲሆን፣ ጨዋታው በኢንተር ማያሚ…
አቶ ኢሳያስ ጅራ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንታዊ ተወዳዳሪነት የቀረቡ ብቸኛ ዕጩ መሆናቸው ተገለጸ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የምርጫ አስፈፃሚ ኮሚቴ ሐምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ለፌዴሬሽኑ የጠቅላላ ጉባኤ አባላት በላከው ደብዳቤ መስከረም 5…
በኢትዮጵያ ቴኳንዶ ፌዴሬሸን አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው ለሁሉም ክፍት የሆነ የክለቦች ሻምፒዮና ተጠናቀቀ።
በኢትዮጵያ ቴኳንዶ ፌዴሬሸን አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው የክለቦች ሻምፒዮና እና የሙያ ማሻሻያ ስልጠና ተጠናቋል። ፌዴሬሽኑ ባካሄደው ሻምፒዮና እና የሙያ ማሻሻያ ስልጠና…
የማንቸስተር ዩናይትዱ አምበል ብሩኖ ፈርናንዴዝ (Bruno Fernandes) ክለቡ ያቀረበለትን አዲስ የውል ማራዘሚያ ስምምነት በይፋ ተቀበለ
የማንቸስተር ዩናይትዱ አምበል ብሩኖ ፈርናንዴዝ (Bruno Fernandes) ክለቡ ያቀረበለትን አዲስ የውል ማራዘሚያ ስምምነት በይፋ ተቀብሏል። ✍️ የአዲሱ ውል ዝርዝር እና…
በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ከተጫዋቾች ሽያጭ (ዝውውር) ከፍተኛ ገቢ ያገኙ ክለቦች
በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ከተጫዋቾች ሽያጭ (ዝውውር) ረጅም ዘመናትን ጨምሮ ሁልጊዜም ከፍተኛ ገቢ በማግኘት አንደኛ የሆነው ክለብ ቼልሲ ነው። ኒውካስል ዩናይትድ…
ተወዳጁ የኤንቢኤ (NBA) የቅርጫት ኳስ ውድድር ማክሰኞ ጥቅምት 10 ይጀመራል
የ2026-27 የኤንቢኤ (NBA) የቅርጫት ኳስ ውድድር ማክሰኞ ጥቅምት 10 ቀን 2019 ዓ.ም. (October 20, 2026) በይፋ ይጀምራል። በዚሁ ዕለት በሚደረጉት…
በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተግባራዊ የሚሆኑ አዳዲስ ህጎች
የአልባሳትና የዕቃ አጠቃቀም አዲስ ሕግ፦ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጫዋቾች የእጅ ውርወራ (throw-in) ከመወርወራቸው በፊት ኳሱን በፎጣ ማድረቅ እንዳይችሉ የሚከለክል አዲስ…










