በስዊድን ጎተንበርግ በተካሄደው ውድድር ላይ ተካፋይ ስለነበሩትና በዛው ስለቀሩ የእግር ኳስ ተጨዋቾች ጉዳይ ምን አዲስ ነገር አለ

በዓመታዊው የጎቲያ ካፕ ውድድር ላይ ለመካፈል በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስም ወደ ስዊድን አምርተው 7ለ0 ከተሸነፉ በኋላ ሀገራቸውን የከዱት ኳስ ተጨዋችች…