🚨 𝐇𝐄𝐑𝐄 𝐖𝐄 𝐆𝐎!ማንቸስተር ሲቲ ጄረሚ ሞንጋን…
ማንቸስተር ሲቲ ጄረሚ ሞንጋን ለወደፊቱ አዲሱ የክንፍ ተጫዋች አድርጎ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል 🔵⭐️ አርሰናል ለአንድ ወር ያህል ሲነጋገር ቆይቷል… ከሌስተር…
🚨 ሰበር ዜና፡ ጋላታሳራይ ከማርቲን ኦደጋርድ ጋር በግል ውል ስምምነት ላይ መድረሱ ተገለጸ
የኖርዌጂያዊው ወኪል ብጆርን ክቫርሜ ባለፈው ሳምንት ኢስታንቡል ውስጥ ነበር፣ ምክንያቱ ደግሞ ከጋላታሳሪያ ጋር ለመነጋገር ነው፤ኦዲጋርድ ወደ ክለቡ ለመዛወር በተጫዋቹ በኩል…
ሮናልዶ «በአሁኑ ጊዜ ኳስ በብሔራዊ ቡድኑ ውስጥ ስለማቆም ውሳኔዎችን አልወስንኩም»
ክርስቲያኖ ስለወደፊቱ ሁኔታው፡ «በአሁኑ ጊዜ ኳስ በብሔራዊ ቡድኑ ውስጥ ስለማቆም ውሳኔዎችን አልወስንኩም» አለ ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክሮኤሺያን ካሸነፈ በኋላ ከብሔራዊ ቡድኑ…
𝐇𝐈𝐉𝐀𝐂𝐊 𝐔𝐍𝐃𝐄𝐑𝐖𝐀𝐘። 🔵🔥
ጄረሚ ሞንጋ በዚህ ክረምት ወደ ማንቸስተር ሲቲ ሊያመራ ይችላል ጄረሚ ሞንጋ በዚህ ክረምት ወደ ማንቸስተር ሲቲ ሊያመራ ይችላል ማንቸስተር ሲቲ…
ቶሮንቶ የእግር ኳስ አፍቃሪያን መናሀሪያ እየሆነች ነው
የፊፋ የዓለም ዋንጫ አዘጋጅነት የፊፋ ጨዋታ አስተናጋጅ ካናዳ በሁለቱም በኩል ለደጋፊዎች በስሜት ተሞልቶ ነበር፤በፖርቹጋልና በክሮኤሺያ ደጋፊዎች ስታዲየሙ በጭብጨባ እያስተጋባ ነበር።…
ማንቸስተር ሲቲ ኤሊዮት አንደርሰንን ማስፈረሙን አረጋገጠ!
ኤሊዮት አንደርሰን ከኖቲንግሃም ፎረስት ወደ ማንቸስተር ሲቲ በ116 ሚሊዮን ፓውንድ ዝውውሩን አጠናቋል። የእንግሊዙ አማካይ ተጫዋች ከፕሪሚየር ሊግ ክለብ ጋር የአምስት…
ኢትዮጵያ ቡና የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ አጋርነት መሠረተ
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የማኅበረሰብ ጤናን ለማስፋፋት ከኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ ደጋፊዎች ጋር አጋርነት መሠረተየቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል…
ቅዱስ ጊዮርጊስ የመጨረሻውን ጨዋታ ያለ ደጋፊ እንዲጫወት አወዳዳሪው አካል ወስነ።
ቅዱስ ጊዮርጊስ የመጨረሻውን ጨዋታ ያለ ደጋፊ እንዲጫወት አወዳዳሪው አካል ወስነ። ይሄ ውሳኔ ወይም ቅጣት ለቅዱስ ጊዮርጊስ ምንም የሚፈይደው ነገር የለም…
«ከጨዋታ ማጭበርበር ጋር በተገናኘ እስካሁን የደረሰን ምንም አይነት ፎርማል ቅሬታ የለም» አቶ ባህሩ ጥላሁን !
ከጨዋታ ማጭበርበር ጋር በተገናኘ ፌድሬሽኑ ያለውን እውቀትና የቀረበ ፎርማል ቅሬታ ያለ እንደሆነ በሚል ለፌድሬሽኑ ዋና ፀሃፊ አቶ ባህሩ ጥላሁን ገለጹ…
መድን በወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ እግር ኳስ ክለብ ላይ ክስ አቀረበ
ኢትዮጵያ መድን በ37ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ 3ለ0 በሆነ ውጤት በምድረገነት ሽረ መሸነፉን ተከትሎ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ በጨዋታው መላቀቆች…
