Category: Marca Ethiopia Sport

የቱርኩ ታላቅ ክለብ ጋላታሳራይ (Galatasaray)ማርቲኔሊን እና ኤታን ኑዋኔሪን ለማስፈረም ይፋዊ ጥያቄ ለአርሴናል አቀረበ

የቱርኩ ታላቅ ክለብ ጋላታሳራይ (Galatasaray) ሁለቱን የአርሰናል ተጫዋቾች ገብርኤል ማርቲኔሊን እና ኤታን ኑዋኔሪን በጋራ ጥቅል ውል (Package deal) ለማስፈረም ይፋዊ…

ለሉዑካን ቡድኑ አቀባበል ተደረገለት፤ አሜሪካ ሀገር ስለጠፉ 4 የኢትዮጵያ አትሌቶች እና 3 አሰልጣኞች ምን አዲስ ነገር አለ?

በአሜሪካ በተካሄደ የውድድር ልዑካን ቡድን ውስጥ የነበሩ 4 የኢትዮጵያ አትሌቶች እና 3 አሰልጣኞች (በድምሩ 7 ሰዎች) ወደ ሀገራቸው ሳይመለሱ እዚያው…

የሊቨርፑል የበላይ ባለቤት የሆነው ፌንዌይ ስፖርትስ ግሩፕ (FSG) የክለቡን አንድ ሶስተኛ (በግምት 30%) የሚሆነውን ድርሻ ሊሸጥ ነው

የሊቨርፑል የበላይ ባለቤት የሆነው ፌንዌይ ስፖርትስ ግሩፕ (FSG) የክለቡን አንድ ሶስተኛ (በግምት 30%) የሚሆነውን ድርሻ ለመሸጥ ከተጠባባቂ ገዢዎች ጋር የመጨረሻ…