Marca Ethiopia Sport

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን የብሔራዊ የዳኞች ኮሚቴ የቀድሞ አንጋፋ የዳኝነት ሙያተኞችን እውቅና ሰጠ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ብሔራዊ የዳኞች ኮሚቴ በሀገራችን የዳኝነት ሙያ ላይ ላበረከቱት የላቀ አስተዋፅኦ፣ ለፈፀሙት ታላቅ አገልግሎት እና ለሙያው እድገት...

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የዝውውር ውሎችን አጽዱቋል ፤መብራት ኃይል ኤርሚያስ አማረን ለሁለት አመት አሰልጣኝ አድርጎ ሾሟል ፤ከዚህ...

ባርሳ ፈጣኑን አጥቂ ካሪም አዴዬሚ (Karim Adeyemi) ከቦሩሲያ ዶርትሙንድ በይፋ ማስፈረሙን አሳወቀ

ጀርመናዊው ፈጣን አጥቂ ካሪም አዴዬሚ (Karim Adeyemi) ከቦሩሲያ ዶርትሙንድ ወደ ባርሴሎና የሚያደርገው ዝውውር ሙሉ በሙሉ ተጠናቋል። በፕሬዝዳንት ጆአን ላፖርታ እና...

ቸልሲ ዘንድሮ ለዋንጫ ለመፎካከር ቆርጦ ተነስቷል

ውጤታማውን አሰልጣኝ ዤቬ አሎንሶን የቀጠረው ቸልሲ ዘንድሮ ዋንጫ ቆርጦ ተነስቷል ፤ ክለቡ አዳዲስና ነባር ተጨዋቾችን በማቀናጀት ልውድድሩ ለመዘጋጀት አስቧል፤ ክለቡ...

የቱር ደ ፍራንስ ውድድሮች አስደናቂ ፉክክር እየተደረገበት ነው

ወደ መጠናቀቁ የተቃረበው የቱር ደ ፍራንስ ውድድር ትናትናና ከትናት ውዲያ የተካሄደ ሲሆን ዛሬም ቀጥሎ ይውላል፤በትናንትናው (17ኛ መድረክ) እና ከትናንት በስቲያ...

«ሀገሬን በአለም ዋንጫ መወከል እፈልጋለሁ »ከነአን

ከነአን ማርክነህ በሜዳ ላይ ባለው ታታሪነትና ግብ የማግባት ብቃቱ የሚታወቅ፣ በሀገር ውስጥ እንደ ቅዱስ ጊዮርጊስና መቻል ባሉ ትልልቅ ክለቦች ተጫውቶ...

ሲዳማ ቡና የአምበሉን ያሬድ ባየህ ጨምሮ የወሳኝ ተጫዋቹን ውል አራዘመ

በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን በውድድር ዘመኑ ማሸነፍ የቻሉት ሲዳማ ቡናዎች፤ የወሳኝ ተጫዋቾቻውን ውል ለማራዘም እንቅስቃሴ ጀምረዋል። ኢቲቪ ከክለቡ...

ሲዳማ ቡና የተጨዋቾች የደሞዝ ሪከርድ ሰበረ?

የኢትዬጵያ ፕሪሚየር ሊግ የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት በይፋ ከመከፈቱ አስቀድሞ ክለቦች በተጨዋቾች እና በአሰልጣኞች ዝውውር ተጠምደዋል። ኢትዬጵያ ቡና እና መቻል የአሰልጣኝ...