Soccer

የሀገር ውስጥና የውጭ የእግር ኳስ ዜናዎችና የዝውውር ወሬዎች ይቀርቡበታል

የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ስድስቱ ኃያላን ክለቦች በየሳምንቱና በየአመቱ የሚከፍሉት ረብጣ ፓውንድ ለማን ነው?

በ2026/27 የውድድር ዘመን የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የፋይናንስ መረጃዎች እና የCapology መረጃ መሠረት፣ የ"ቢግ ሲክስ" (Big Six) ክለቦች ለእያንዳንዱ ተጫዋች በየሳምንቱ...

የብራይተኑ (Brighton) ሽንፈት አርሰናልን ትልቅ ቀውስ ውስጥ ከቶታል

ሚኬል አርቴታ ቅዳሜ ዕለት በብራይተን (Brighton) የደረሰበት ሽንፈት በበርካታ የስፖርት ተንታኞች እና ደጋፊዎች ዘንድ በክለቡ ታሪኩ "በጣም መጥፎው (Worst)" ተብሎ...

ከደርቢው ሽንፈት በኋላ በጆሴ ሞሪንሆ እና ዲያጎ ሲሜኦኔ መካከል የተደረገው የሚዲያ እሰጣ አገባና ጆሴ ላይ የበረታው ተቃውሞ

እሁድ ምሽት (ሴፕቴምበር 20፣ 2026) በተደረገው ታላቅ የከተማ ደርቢ፣ የጆሴ ሞሪንሆ ሪል ማድሪድ በአትሌቲኮ ማድሪድ 2 ለ 1 መሸነፉ መላውን...

ሂንካፒዬ ከኢኳዶር ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውጪ ሆነ

የአርሰናሉ ተከላካይ ፒየሮ ሂንካፒዬ (Piero Hincapié) ከኢኳዶር ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውጪ ሆነ። ተጩዋቹ ከቡድኑ ውጪ የሆነው በአካል ብቃትና በጉዳት ስጋት...

ክለቦችም ሆኑ የክልል ፌዴሬሽኖች ራሳቸው በጥቅምና በሙስና መዋቅር የተሳሰሩ ከሆኑ ስለ ሀገሪቱ ስፖርት ማውራት ጥቅም የለውም

ከወሰንሰገድ መርሻ ደምሴ       (ደራሲ ፣ጋዜጠኛና ማህበራዊ ሃያሲ) የሀገሪቱን እግር ኳስ እድገት በዘላቂነት ለማምጣት የአስተዳደር እና መዋቅራዊ ለውጥ መኖር ወሳኝ መሆኑ...

የክሪስቲያኖ ሮናልዶ ከክለቡ ይልቃል የሚለው አሁንም መነጋገሪያ እንደሆነ ነው

ከሳውዲው ታዋቂ ጋዜጠኛ ሳውድ አል-ሰራሚ (Saud Al-Sarami) የተሰነዘረ የግል አስተያየት እና ግምት እንጂ፣ ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ከክለቡ ለመልቀቅ በይፋ የወሰነው ወይም...

በደካማው የሴካፋ ውድድር በታንዛኒያ በሰፊ ጎል ተሸንፎ ከውድድር ስለወጣው ቡድናችን ተጠያቂው ማን ነው?

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች (U-20) ወጣት ብሔራዊ ቡድን በሴካፋ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር በአዘጋጇ ታንዛኒያ 4ለ0 ተሸንፏል።ግቦቹን ለታንዛኒያ                    31' በሽር...

የሚኬል አርቴታ የታክቲክ ግትርነት እና “Plan B” (አማራጭ ስልት) አለመኖር ቡድኑን ዋጋ አስከፈለው

የአርሴናል የዛሬው እንቅስቃሴ በተለይም በብራይተን (Brighton & Hove Albion) ላይ ባደረገው  ጨዋታ እጅግ ደካማ እና ያልተለመዱ ስህተቶች የበዙበት ነበር። በደጋፊዎችና...

በዓለም ላይ እግር ኳሱ የተያዘው በስፖርቱ አፍቃሪዎች ሳይሆን፣ በስልጣን፣ በገንዘብ እና በሚዲያ ፕሮፓጋንዳ በተሳሰሩ የአጭበርባሪዎች ስብስብ ነው

ከወሰንሰገድ መርሻ ድምሴ (ደራሲ፣ጋዜጠኛና ማህበራዊ ሃያሲ) ትችታችንን መጀመሪያ ከደካማው ሴካፋ ተነስተን መዳረሻችንን ፊፋ ላይ እናደርጋለን፡፡ለዚህ መጣጥፍ መነሻ የሆነኝ በታንዛኒያ አዘጋጅነት...

የሚኬል ካሪክ (Michael Carrick) የህልውና እጣ ፈንታ አሳሳቢ ነው

የሚኬል ካሪክ (Michael Carrick) የህልውና እጣ ፈንታ በአሁኑ ወቅት እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል። ባለፈው የውድድር ዓመት ሩበን አሞሪም ከተሰናበቱ...