Year: 2026

የጨዋታ አመራሮችን ክብርና ደህንነት መጠበቅ የሁላችንም ኃላፊነት ነው ሲል ኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ብሔራዊ የዳኞች ኮሚቴ ገለጸ

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በተለያዩ የእግር ኳስ ውድድሮች ላይ በጨዋታ አመራሮች ላይ የሚፈጸሙ አካላዊ ጥቃቶችን የሚያሳዩ ምስሎች በተለያዩ የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች...

የአርሰናል ጉዳይ ቁልፍ ተጫዋቾችን ሸጦ አንድም “ደና ተጫዋች” አላማስፈረሙ መነጋገሪያ ሆኗል

የአርሰናል ደጋፊዎች በአሁኑ ወቅት የክለቡን የዝውውር እንቅስቃሴ በጥርጣሬና በስጋት መመልከታቸው ተገቢ ነው፤ሆኖም ከክለቡ ስትራቴጂ አንጻር ሁኔታውን በሁለት ወገን ማየት ይቻላል፦...

ቼልሲ እንግሊዛዊውን  ሞርጋን ሮጀርስን በ117 ሚሊዮን ፓውንድ  አስፈረመ

ቼልሲ እንግሊዛዊውን የአስቶን ቪላ የፊት መስመር ተጫዋች በ117 ሚሊዮን ፓውንድ የዝውውር ዋጋ ማስፈረሙ ታውቋል ። ይህም ዝውውር ለብሪታንያ ተጫዋች የተከፈለ ከፍተኛው...

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር መስኮት እንደተጠጠፈ ነው

የ2018 የውድድር ዓመት መጠናቀቁን ተከትሎ፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ይፋዊ የክረምት የዝውውር መስኮት ከሐምሌ 20/2018 ዓ.ም. ጀምሮ በይፋ መከፈቱን አረጋግጧል።...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) ትኩረቱን የአፍሪካ ዋንጫ ላይ አድርጓል

ዋሊያዎቹ ለ2026 የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የነበራቸውን ጨዋታዎች ካጠናቀቁ በኋላ፣ አሁን ሙሉ ትኩረታቸውን ወደ 2027 የአፍሪካ ዋንጫ (AFCON) ማጣሪያ ጨዋታዎች ዝግጅት...

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ መቻልን በመረከብ አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም ጠንካራ ቡድን ለመገንባት አስቧል

ውበቱ አባተ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስር ታዋቂ ክለቦችን እንዲሁም ብሔራዊ ቡድኑን በማሰልጠን ትልቅ ልምድ ያካበተ አንጋፋ አሰልጣኝ ነው። የኢትዮጵያ...

የሊዮኔል ሜሲ ቀጣይ እጣ ፈንታ ምንድን ነው ? (The Legacy and Destiny of Lionel Messi)

ዕድሜው 39 ላይ የደረሰው ሊዮኔል ሜሲ በ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ላይ ያሳየው ብቃትና ከውድድሩ በኋላ የሚኖረው እጣ ፈንታ ምን ሊሆን እንደሚችል...

ላሚን ያማል ሊዮናል ሜሲን ይተካል ወይስ አይተካም ?

ብዙዎቹ የእግር ኳስ አዋቂዎች ላሚን ያማል ሊዮኔል ሜሲን በጭራሽ ሊተካው አይችልም የሚል አመለካከት አላቸው ይህም ያለምክንያት አይደለም ፤የእግር ኳስ ጠበብቶቹ...

የርገን ክሎፕ (Jürgen Klopp) የጀርመን ብሔራዊ ቡድንን የፊታችን ዓርብ ይረከባሉ

የቀድሞው የሊቨርፑል አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ (Jürgen Klopp) የጀርመን ብሔራዊ ቡድንን ለመረከብ በቃል ደረጃ ሙሉ ስምምነት ላይ ደርሰዋል. ክሎፕ እስከ 2030...